CHShip Việt Nam

CHShip Việt Nam Dịch vụ chuyển phát uy tín - nhanh chóng - tiện dụng - an toàn - toàn quốc

• እኛ ክርስቲያኖች ነን፡፡
• የወንጌሉ ብርሃን የበራልን፡፡
• የማዳኑ ሚስጥር የገባን፡፡
• እኛ ክርስቲያኖች ነን፡፡
# ለዚህም ነው ማህበራዊ ሚዲያን ለመሰዳደብ፣ ለመተቻቸት፣ በዘር በጎሳ በሚከፋፍሉ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት አድርገን የማንጠቀመው

# በስራ ክፍያን እንጠብቃለን፤በአገልግሎት እንድንሰጥ ይጠበቅብናል

# በምንሰጠውም አገልግሎት ምስጋናን ያሰጣል።

# ማህበራዊ ሚዲያን እውነት የሆነውን ክርስቶስን ለዓለም የመስበኪያ መሳሪያ አድርገን ለመጠቀም የተነሳን ክርስቲያኖች ነን፡፡
† መንፈሳዊ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ፡፡
† መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያንብቡ፡፡
† እውነት የሆነውን ክርስቶስን በጋራ እንስበክ፡፡
† ተባረኩ!
+251946666550

19/12/2022

“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።”
ዮሐንስ 15፥13

በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ የደም ልገሳ መርሀግብር አካሄደ "በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸው የሚያልፍ ወገኖቻችንን እንታደግ"በሚል መርህ ሃሳብ የደም ልገሳ ...
17/12/2022

በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ የደም ልገሳ መርሀግብር አካሄደ

"በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸው የሚያልፍ ወገኖቻችንን እንታደግ"በሚል መርህ ሃሳብ የደም ልገሳ መደረጉን ክርስቲያን ቲዩብ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፌስቡክ አስፍሯል።

በዚህም በርካታ የቤተክርስቲያንቱ ምዕመናን መሳተፋቸውን ነው የተመላከተው።

ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው 'ደስ ደስ እያለኝ ነው'የተሰኘው የዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ ዝማሬ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ አየር ላይ ሊውል ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።
17/12/2022

ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው 'ደስ ደስ እያለኝ ነው'የተሰኘው የዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ ዝማሬ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ አየር ላይ ሊውል ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።

የእግ/ር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።     መልካም ቀን ይሁንላችሁ።
17/12/2022

የእግ/ር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

16/12/2022
15/12/2022

የእግዚአብሔር በረከት
በሄዳችሁበት ሁሉ ይከተላችሁ!

ፀሎታችሁ የሚሰማበት ምሽት ይሁንላችሁ።
12/12/2022

ፀሎታችሁ የሚሰማበት ምሽት ይሁንላችሁ።

የቄስ በሊና ሳርካ የሽኝት ፕሮግራምከወዳጅነት አደባባይ ይተለያዩ የሐይማኖት መሪዎች እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል
12/12/2022

የቄስ በሊና ሳርካ የሽኝት ፕሮግራም
ከወዳጅነት አደባባይ ይተለያዩ የሐይማኖት መሪዎች እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል

ለቄስ ክቡር ዶ/ር በሊና ሳርካ የቀብር ሽኝት በእንጦጦ መካነኢየሱስ ቤትክርስቲያን
12/12/2022

ለቄስ ክቡር ዶ/ር በሊና ሳርካ የቀብር ሽኝት በእንጦጦ መካነኢየሱስ ቤትክርስቲያን

  #እየዘመርን...የፊታችን ሰኞ ከ7:00 ጀምሮ በወዳጅነት አደባባይ ሁላችንም ነጭ ለብሰን እየዘመርን አባታችንን እንሸኛለን።ሞት ወደዘላለም ክብር መሻገሪያችን እንደሆነ የምናሳይበት ልዩ ቀን...
11/12/2022


#እየዘመርን...
የፊታችን ሰኞ ከ7:00 ጀምሮ በወዳጅነት አደባባይ ሁላችንም ነጭ ለብሰን እየዘመርን አባታችንን እንሸኛለን።
ሞት ወደዘላለም ክብር መሻገሪያችን እንደሆነ የምናሳይበት ልዩ ቀን...

ከአርባ በላይ የአማርኛ ፊልሞች ላይ የተወነው ተዋናይ  ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ጠዋት አርፏል ። ተዋናዩ  ካባለቤቱ የፊልም ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ ጋር  ከተለያየ በኋላ...
11/12/2022

ከአርባ በላይ የአማርኛ ፊልሞች ላይ የተወነው ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በድንገተኛ ህመም ዛሬ ጠዋት አርፏል ።

ተዋናዩ ካባለቤቱ የፊልም ተዋናይት
ቃልኪዳን ጥበቡ ጋር ከተለያየ በኋላ ድብርት ተደጋግሞ ያጠቃው እንደነበር ፊደል ፖስት ከቅርብ ወዳጆቹ ሰምቷል።

ዕድሜው በሰላሳዎቹ አጋማሽ የሚገኘው ተዋናይ ታሪኩ ተውልዶ ያደገው ተክለ ሐይማኖት አካባቢ ሲሆን የአንድ ልጅም አባት ነው።

በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝናን አና በብዙዎች ተወዳጅነትን ያተረፈ ተዋናይ ነው። በጉዳዬ ፊልም ላይ ደግሞ በድርሰት ፣ በዳይሬክተርነት እንዲሁም በትወና ተሳትፎበታል።

ከተወነባቸው ፊልሞች መካከል :- 300ሺ፣ የፍቅር ABCD ፣ ብላቴና፣ ቦሌ ማነቂያ ፣ እንደ ባል እና ሚስት ፣ ኢንጂነሮቹ ፣ እርቅ ይሁን ፣ ኢዮሪካ ፣ ጉዳዬ ፣ ሀገርሽ ሀገሬ ፣ ሕይወቴ ፣ ህይወት እና ሳቅ ፣ ከባድ ሚዛን ፣ ፍቅር እና ፌስቡክ ፣ ከቃል በላይ፣ላውንድሪ ቦይ ፣ ኮከባችን ፣ ማርትሬዛ ፣ ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ ሞኙ የአራዳ ልጅ ፣ ትዳርን ፍለጋ ፣ አንድ ሁለት ፣ ብር ርርር ፣ ወደው አይሰርቁ፣ ወፌ ቆመች፣ ወንድሜ ያዕቆብ ፣ እንደ ቀልድ ፣ ወቶ አደር፣ አባት ሀገር፣ የሞግዚቷ ልጆች፣ ይዋጣልን ፣ ዋሻው፣ ወሬ ነጋሪ ፣ ወጣት በ97 ተጠቃሽ ናቸዉ።(ተስፋዬ ጌትነት)
**ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅና አድናቂዎች መፅናናትን ይመኛል።

Address

Số 17 Lô F2 Phúc Lộc, P. Đằng Hải, Q. Hải An, Hải Phòng, Hai Phong, Vietnam
Hải An

Telephone

+251916563694

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CHShip Việt Nam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to CHShip Việt Nam:

Share