Ethiopian Cargo and info /ኢትዮጵያን ካርጎ ኩዌይት

  • Home
  • Kuwait
  • Rai
  • Ethiopian Cargo and info /ኢትዮጵያን ካርጎ ኩዌይት

Ethiopian Cargo and info /ኢትዮጵያን ካርጎ ኩዌይት ኢትዮጵያን #ካርጎ ኩዌት ፈጣን አስተማማኝ የላኩትን እቃ በደንብ በማሸግ በ7 ቀን ውስጥ እናደርሳለን ። በአገልግሎታችን ይደሰታሉ።

የእህታችን ፓስፓርት እና መታወቅያ የደረሰው በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ደውለው ያሳውቁ በሚለው እንዲሰተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን 56591443
27/11/2025

የእህታችን ፓስፓርት እና መታወቅያ የደረሰው በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ደውለው ያሳውቁ በሚለው እንዲሰተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን 56591443

10/01/2025
በተለያዩ ምክንያቶች በኩዌት መንግስት እግዳ ተጥሎባችሁ ከኩዌት ወደ ትውልድ አገራችሁ መሄድ ያልቻላችሁ፣ እንዲሁም የስራ ኮንትራታችሁን ማደስ ያልቻላችሁ በሙሉ የኩዌት መንግስት በቅርቡ በሰጠው...
25/03/2024

በተለያዩ ምክንያቶች በኩዌት መንግስት እግዳ ተጥሎባችሁ ከኩዌት ወደ ትውልድ አገራችሁ መሄድ ያልቻላችሁ፣ እንዲሁም የስራ ኮንትራታችሁን ማደስ ያልቻላችሁ በሙሉ የኩዌት መንግስት በቅርቡ በሰጠው የይቅርታ ጊዜ ተጠቃሚ ይሁኑ።

18/12/2023

የተከበሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሟቹ አሚር ሼክ ናዋፍ አል አህመድ አል ሳባህ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።

ኩዌት ለ40 ቀናት የሚዘልቅ ይፋዊ የሀዘን ጊዜ አወጀች።በአሚር ሼክ ናዋፍ አል አህመድ አል-ጀበር አል ሳባህ ሕልፈተ ሂወት ምክንያት ኩዌት ከ 17/12/2023 እስከ 25/1/2024 የሚቆይ ...
18/12/2023

ኩዌት ለ40 ቀናት የሚዘልቅ ይፋዊ የሀዘን ጊዜ አወጀች።

በአሚር ሼክ ናዋፍ አል አህመድ አል-ጀበር አል ሳባህ ሕልፈተ ሂወት ምክንያት ኩዌት ከ 17/12/2023 እስከ 25/1/2024 የሚቆይ የሀዘን ጊዜ አውጃለች።

በዚህ የሀዘን ጊዜ ውስጥ ህዝባዊ በአላትን ማክበር ፣ ወንዶች ቁምጣ ለብሰው መንቀሳቀስ ፣ ሴቶች አጭር ቀሚስ እና ወጣ ያለ አለባበስ አድርገው መንቀሳቀስ ፣ በተጨማሪም በመኪና ውስጥ ድምፅን ከፍ አርጎ ሙዚቃ መክፍት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

ይህን ህግ ተላልፎ በሚገኝ ላይ 500kd ወይም 2 ወር የእስር መቀጮ ይተላልፈበታል።

ወድ ወገኖች መጪውን የገናን በአል ስናከብር ይህ ህግ ታሳቢ በማድረግ ይሁን።

Ethiopian community in Kuwait

16/12/2023

የኩዌይት ግዛት አሚር ሼክ ናዋፍ አል አህመድ አል ጃብር አል ሳባህ ሞት አዝነናል∷

Address

ኢትዮጵያን ካርጎ
Rai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Cargo and info /ኢትዮጵያን ካርጎ ኩዌይት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share