Blue Travel

Call Directions Contact the business

Blue Travel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Blue Travel, Travel and transport, London.

Rap with Mister ቾ 🤣🤣🤣🤣🤣
15/10/2026

Rap with Mister ቾ 🤣🤣🤣🤣🤣

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

 #ቆንጆ የፍቅር ታሪክ ከኢትዮጵያ ትንሽዬ ከተማ የተነሳ ፍቅር እስከ አውሮፓዋ እንግሊዝ አገር የደረሰ መልካም ቆይታ
14/10/2026

#ቆንጆ የፍቅር ታሪክ
ከኢትዮጵያ ትንሽዬ ከተማ የተነሳ ፍቅር እስከ አውሮፓዋ እንግሊዝ አገር የደረሰ መልካም ቆይታ

🎙️ New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard an...

14/10/2026
"በእህቴና በልጄ አባት ተከዳሁ" — በቤተሰብ መካከል የተከሰተው አሳዛኝና ልብ የሚሰብክ ታሪክበህይወታችን ሙሉ እንተመናቸዋለን፣ እንደ መከታና ከለላም እንቆጥራቸዋለን ብለን የምናስባቸው የቅር...
22/09/2026

"በእህቴና በልጄ አባት ተከዳሁ" — በቤተሰብ መካከል የተከሰተው አሳዛኝና ልብ የሚሰብክ ታሪክ

በህይወታችን ሙሉ እንተመናቸዋለን፣ እንደ መከታና ከለላም እንቆጥራቸዋለን ብለን የምናስባቸው የቅርብ ቤተሰቦቻችን አንዳንዴ ሊታሰብ የማይችል ጥልቅ የልብ ህመም ያደርሱብናል።

ዛሬ ግዮን ማለዳዎች ወደ እናንተ የምናደርሰው ዜና በገዛ እህቷና በልጇ አባት ያልተጠበቀ ክህደት ስለተፈጸመባት እናት አሳዛኝ ታሪክ ነው።

ይቺ እናት እናት በሰጠችው እጅግ አሳዛኝና እንባ በታጀበ ቃለ-መጠይቅ፣ ህይወቷ እንዴት በአንድ ጀምበር እንደተቀየረ Ghion Maleda የቴሌግራም ቻናል ላይ በቪዲዮ ላይ እንደምታዩት አብራርታለች ።

ለረጅም አመታት አብሯት የዘለቀው፣ የችግርና የደስታዋ ተካፋይ የነበረው የልጇ አባት ከራሷ እህት ጋር በድብቅ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንደነበር ስታውቅ የተቀበለችው ስቃይ ቀላል አልነበረም።

እናቲቱ በንግግሯ ወቅት በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ሆና እንደገለጸችው፦"ከማንም በላይ አምኜ የደገፍኳት እህቴ እና የልጄ አባት በጀርባዬ እንደዚህ አይነት ድርጊት ይፈጽማሉ ብዬ በሕልሜ እንኳ አስቤ አላውቅም" ስትል የደረሰባትን የልብ ስቃይ ገልጻለች።

ከራሷ ህመም በላይ የልጇ ነገር እንደሚያሳስባት የተናገረችው እናት፣ "ይህ ልጅ ነገ አድጎ የአባቱንና የጡት እህቴን ድርጊት ሲያውቅ ምን ይሰማዋል?" በማለት በከፍተኛ ስሜትና በዕንባ ውስጥ ሆና ተናግራለች።

ድርጊቱን ካወቀችበት ቅጽበት ጀምሮ ሰላምና እንቅልፍ ማጣቷን፣ በቤተሰቧና በቅርብ ዘመዶቿ መካከል የተፈጠረው መራራቅ ህመሟን እንዳበሰበሰው አብራርታለች።

ይህ አጋጣሚ በቀላሉ የሚታለፍ የቤተሰብ ውዝግብ ሳይሆን፣ የማህበረሰባችንን የሞራል እሴቶችና የእምነት ደረጃ ወዴት እየሄደ እንደሆነ አሳሳቢ ጥያቄ የጣለ ክስተት ሆኗል።

ተበዳይዋ እናት አሁን ባጋጠማት ጥልቅ የልብ ስቃይ ውስጥ ሆና የፍትህና የህሊና ዳኝነትን በመጠበቅ ላይ ትገኛለች።ብዙ ክፉ ነገር ከመስማታችን የተነሳ ብዙ መጥፎ ድርጊቶች normal እየሆነ ነው።

"በቅርብ ቤተሰብ መካከል እንዲህ አይነት ከባድ የእምነት ማነስ እና ክህደት ሲያጋጥም፣ ማህበረሰባችን እንዴት ሊያየው ይገባል?

ለእናትየውስ ምን ዓይነት የስነ-ልቦና እና የማህበራዊ ድጋፍ ሊደረግላት ይገባል ይላሉ?" ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ ?

Ghion ሳቅና ቁምነገር

Address

London

Telephone

+971521817937

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Blue Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Blue Travel:

Shortcuts

Share