Solomon Meazaw Terefe

Solomon  Meazaw  Terefe Working for the prevalance of justice and serving the people

ይህ የምዕራብ ጎንደር ዞን ፍትህ መምሪያ የፌስቡክ ፔጅ ሲሆን አላማችን በዞኑ የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ መስራት ሲሆን በገፃችን የመረጃ ተደራሽነትን እናረጋግጣለን።
በተቋሙ በኩል የተሰሩ ስራዎች አስተማሪ ፍርዶች ለህብረተሰቡ ይፋ ይደረጋሉ።በህብረተሰቡ የሚሰጡንን ግብረ መልሶች አስተያየቶች ተቀብለን ለለውጥ እንሰራለን።

Long live my grand  mom!
02/06/2026

Long live my grand mom!

ለተከሳሸ በጋዜጣ ጥሪ መጥሪያ ደርሶታል የሚባል መቸ ነው?አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ እውቋል  የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜ...
19/05/2026

ለተከሳሸ በጋዜጣ ጥሪ መጥሪያ ደርሶታል የሚባል መቸ ነው?
አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ እውቋል የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ጥሪ የተደረገለት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ እንጂ በአንድ ክልል ብቻ ተደራሽ በሆነ ጋዜጣ ብቻ ጥሪ መደረጉን መጥሪያ እንዳደረሰው ማረጋገጫ አድርጎ በመውሰድ እና መጥሪያ ደርሶታል የሚል ግምት በመውሰድ ጉዳዩን ተከሳሹ በሌለበት አይቶ ውሳኔ መስጠት በሕገ-መንግሥቱ ለተከሰሱ ሰዎች የተረጋገጠላቸውን መሠረታዊ መብት የሚጥስ ስለመሆኑ ።
@የሰ/መ/ቁ፦ 173967 v.24

14/05/2026
13/05/2026
12/05/2026
07/05/2026
05/05/2026

ይችላሉ!

Address

Metema

Telephone

+251583310670

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon Meazaw Terefe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Solomon Meazaw Terefe:

Share