Wondo Transport PLC

Wondo Transport PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wondo Transport PLC, Transportation Service, Awassa.

26/09/2022

እንኳንም ለብርሃንና መስቀሉንም በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል!!

23/04/2022

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!መልካም የገና በዓል!!!ወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ!!
07/01/2022

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
መልካም የገና በዓል!!!
ወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ!!

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች የአንድ ወር ደመወዝ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ!!ሀዋሳ( 28/03/2014) የሴራዴፍ ኮር...
07/12/2021

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች የአንድ ወር ደመወዝ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ!!
ሀዋሳ( 28/03/2014) የሴራዴፍ ኮርፖሬት ሠራተኞች ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በስፋት የመከሩ ሲሆን አካባቢያቸውን ከተለያዩ ፀጉሬ ልውጦች ለመጠበቅ እና የአሸባሪዎችን እኩይ ተግባር ለመመከት ቃል ገብተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊውች የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ያለውን የመከላከያ ሠራዊት ለመደገፍ ቃል የገቡ ሲሆን የወር ደመወዝ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ እንዲሆን ለመለገስ ተግባብተዋል።
በተጨማሪም ኩባንያዎቹ የደረቅ ስንቅ ለማዘጋጀትና የደም ልገሳ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች   ንቅናቄ እና አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በዓል በድምቀት አከበሩ።በዓሉን አስምልክቶ የሴራዴ...
02/12/2021

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች ንቅናቄ እና አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በዓል በድምቀት አከበሩ።
በዓሉን አስምልክቶ የሴራዴፍ ሥነ-ምግባር ክፍል ኃላፊ አቶ ጌታቸው ሳህለ ባስተላለፉት መልዕክ ሙስና በሀገር የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን በመግለጽ በመከላከል ሂደት የኩባንያዎቹ አመራሮችና ሠራተኞች ራሳቸውን ከሙስናና ለብነት በማራቅ ሌሎችን መታገል እንዳለባቸው አሳስበዋል።
በውይይቱ የተሳተፋ አመራሮችና ሠራተኞች በበዓሉ በቀረበው ጽሑፍ መነሻ አስተያዬት በመስጠት በፀረ-ሙስና ትግል ግንባር ቀደም ለመሆን ቃል ገብተዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የኩባንያዎቹ አመራሮች እና ሠራተኞች በቃ!! ንቅናቄን በማድረግ ለመንግሥትና ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በመግለጽ በህልውና ዘመቻ በቁርጠኝነት እንደሚሳተፉ በድጋሚ አረጋግጠዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው።የውይይት መነሻ ያቀረቡት የሴራዴፍ ወንዶ ኮር...
05/11/2021

የሴራዴፍ፣ የወንዶ ትራንስፖርት እና የወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ አመራሮችና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው።
የውይይት መነሻ ያቀረቡት የሴራዴፍ ወንዶ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፈቃደስላሤ ቤዛ ሲሆኑ ፈታኝ ሀገራዊ ሁኔታዎችንና መሣሪያዎቻቸውን በመረዳት በህልውና ዘመቻው መላው የኮርፖሬሽኑ ባልደረቦች ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው አሳስበዋል።
በውይይቱ የተሳተፋ አመራሮችና ሠራተኞች በህልውና ዘመቻ በቁርጠኝነት እንደሚሳተፉ በማረጋገጥ አስተያየት ስጥተዋል ።
ውይይቱ እንደቀጠለ ነው...

03/11/2021

የሰአት ገደቡ ቅጣቶች

25/10/2021

የመንግሥት ሠራተኛን ከሥራ አግዶ ስለማቆየት
====================================
የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 72 ላይ እንደተመለከተው አንድ የመንግስት ሠራተኛ እንዴት ከሥራ ልታገድ ይችላል የሚለውን እንደሚከተለው ተመልከቷል፡፡ ከዚህ ውጪ ዕገዳ የሚሰጥ ከሆነ ህጉን የሚጢስ በመሆኑ ለሚመለከተው አካል አቤቱታ በማቅረብ ዕገዳው እንድነሳ መጠየቅ ይቻላል፡፡
1.ማንኛውንም የመንግሥት ሠራተኛ ከሥራ አግዶ ማቆየት የሚቻለው፣
1.1.ከተጠረጠረበት ጉዳይ ጋር አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎች በማበላሸት፣ በመደበቅ ወይም በማጥፋት ምርመራውን ያሰናክላል፣
1.2. በመንግሥት ንብረት ላይ ተጨማሪ ጉዳት ያደርሳል፣
1.3.ከተከሰሰበት ጥፋት ክብደት አንጻር የሌሎችን ሠራተኞች ሞራል የሚነካ ወይም የተገልጋዩ ሕዝብ በመሥሪያ ቤቱ ላይ ሊኖረው የሚገባውን እምነት ያዛባል፣ወይም
1.4. ተፈጸመ የሚባለው ጥፋት ከሥራ ያስወጣል፣ ተብሎ ሲገመት ነው፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት አንድ ሠራተኛ ከሥራና ከደመወዝ ታግዶ ሊቆይ የሚችለው ከሁለት ወር ለማይበልጥ ጊዜ ይሆናል፡፡
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት ከሥራና ከደመወዝ ታግዶ እንዲቆይ የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኛ ከመደበኛ ሥራው ታግዶ የሚቆይበት ጊዜና ከሥራ የታገደበት ምክንያት በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም በተወካዩ በጽሑፍ እንዲገለጽለትና ሚኒስቴሩም በግልባጭ እንዲያውቀው ይደረጋል፡፡
4.የመንግሥት ሠራተኛው በተከሰሰበት የዲስፕሊን ጥፋት ምክንያት ከሥራ እንዲሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር በእግዱ ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዝ ያለወለድ ይከፈለዋል፡፡
5.የመንግሥት ሠራተኛው ከሥራ በመታገዱ ምክንያት ከዕግዱ ጋር ያልተያያዙ ሌሎች መብቶቹንና ግዴታዎቹን ተፈጻሚነት አያስቀርም፡፡
6. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) ድንጋጌ ቢኖርም ከሥራና ደመወዝ ታግዶ የቆየ ሠራተኛ ከሥራ እንዲሰናበት ወይም በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (4) መሠረት ደመወዙ እንዲከፈለውና ወደ ሥራው እንዲመለስ ሳይደረግ የዕግዱ ጊዜ ካበቃ፣
6.1.የመዘግየቱ ምክንያት የዲስፕሊን ክሱን የማጣራቱ ሂደት ውስብስብነት ከሆነ የመንግሥት ሠራተኛው ግማሽ ደመወዙ እየተከፈለው፣ ወይም
6.2.ለመዘግየቱ ምክንያት የሆነው የመንግሥት ሠራተኛው ራሱ ከሆነ ያለደመወዝ ክፍያ፣ እግዱ እስከ አንድ ወር ድረስ እንዲራዘም የመሥሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ሊወስን ይችላል፡፡
7.ከሥራና ደመወዝ ታግዶ የቆየ የመንግሥት ሠራተኛ ከሥራ እንዲሰናበት ወይም በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (4) መሠረት ደመወዙ እንዲከፈለውና ወደ ሥራው እንዲመለስ ሳይደረግ መደበኛውም ሆነ የተራዘመው የዕግድ ጊዜ ከተጠናቀቀ የሥራና የደመወዝ እግዱ ተነስቶ የዲስፕሊን ክሱ መታየት ይቀጥላል፤ ሆኖም ለመዘግየቱ ምክንያት የሆኑ የኮሚቴ አባላትና የሥራ ኃላፊዎች በዲስፕሊን ጥፋት ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡
©℗®

https://t.me/Consultancy2012
Call us for
©Tsegaye Demeke - Lawyer

Address

Awassa
128

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251462209024

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wondo Transport PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wondo Transport PLC:

Share