Waliya Taxi One Owners Association,Hawassa

Waliya Taxi One Owners Association,Hawassa taxi services...

የሚሸጥ ቤት  @ሀዋሳ 240 ካሬ  አንግል  ላይ ያለ ቤትለሁለት የሚካፈል ሰርቢስ ቤት ያለው/ በወር እስከ 20,000 ብር ገቢ ያለው /ዋጋ = 7,500,000 ብር3,000,0000 ብር ባንክ...
03/10/2024

የሚሸጥ ቤት @ሀዋሳ
240 ካሬ አንግል ላይ ያለ ቤት
ለሁለት የሚካፈል
ሰርቢስ ቤት ያለው/ በወር እስከ 20,000 ብር ገቢ ያለው /
ዋጋ = 7,500,000 ብር
3,000,0000 ብር ባንክ ይመቻቻል ።
ስልክ :- 0913205532

26/09/2024

ሐሙስ 16/01/16 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ቶታል መናኸሪያ፦ የቤት መኪና ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*2.ጎመጁ፦ባጃጅ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

ማሳሰቢያ

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!

24/09/2024

ረቡዕ 15/01/16 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ቶታል መናኸሪያ፦ ሚኒባስና ባጃጅ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*2.ጎመጁ፦ኩይት ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

ማሳሰቢያ

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!

24/09/2024

መክሰኞ 14/01/16 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ተባረክ፦የግል ሞተር ሳይክል ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*2.ቶታል መናኸሪያ፦ የቤት መኪና ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*3.ሐበሻ፦የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

ማሳሰቢያ

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!

21/09/2024

የባጃጅ መለዋወጫ ከፈለጉ ።።።።።።።።
በ 0913205532 ይደዉሉ::::
1.piston
2.Firen tubo
3.master gomini
4.pischontini gomini
5. 6206
6.6207
7.Katena tilik / tinish
8. Fasha
9. 32.50.10 bebunniii
10. Kamicha
ወዘተ....

Happy New year, 2017 E.C
11/09/2024

Happy New year, 2017 E.C

10/09/2024

ማክሰኞ 5/13/16 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ኖክ ቁ-1፦ኩይት ታክሲ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*2.ተባረክ፦የግል ሞተር ሳይክል(ታርጋ ኮድ 2 እና 3) ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*3.ቶታል መናኸሪያ፦ባጃጅ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*4.ኦይልሊቢያ መናኸሪያ፦ ባጃጅ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*5.ኮከብ ፦ የቤት መኪና ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*6.ቶታል (ሞቢል)፦የመንግስት ሞተር (ታርጋ ኮድ-4, 5 እና35) ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*7.ታፍ፦ዳማስ ታክሲ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

ማሳሰቢያ

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!

04/09/2024

ሐሙስ 30/12/16 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ተባረክ፦ ባጃጅ ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*2.ቶታል መናኸሪያ፦ የቤት መኪና ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

*3.ኮከብ ፦ ኩይት ብቻ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ

ማሳሰቢያ

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!

Address

Hawassa
Awassa
NIGHT

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waliya Taxi One Owners Association,Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Waliya Taxi One Owners Association,Hawassa:

Share