Qooqqowo Tonne 21th siidamu wedellu urrinsha

Qooqqowo Tonne 21th siidamu wedellu urrinsha 0118272498

13/12/2020
13/12/2020
ሁሉም አመራሮች ኃላፊነታቸዎን በትክክል መወጣት አለባቸው በሚል መርህ ሃሳብ የተሰናዳ መልዕክ ነውእንዴ ምን ከረማችሁ የተከበራችሁ ሲዳማ ህዝብ እና ውድ የፌዴራል መንግስት አመራሮች፤ እንዲህም...
29/06/2020

ሁሉም አመራሮች ኃላፊነታቸዎን በትክክል መወጣት አለባቸው በሚል መርህ ሃሳብ የተሰናዳ መልዕክ ነው
እንዴ ምን ከረማችሁ የተከበራችሁ ሲዳማ ህዝብ እና ውድ የፌዴራል መንግስት አመራሮች፤ እንዲህም የሲዳማ ክልልና የሀዋሳ ከተማ አሰተዳደር ካቢኔዎች ክቡራን እና ክቡራት እንደሚታወቀው ሲዳማ ህዝብ ለረጅም ዓመታት እራሱን ችሎ ክልል ለመሆን ባደረገው ትጥቅ ትግልና ተጋድሎ ጥያቄው ተቀባይነት አግንተዉ በእኛው ዘመን እውን በመሆኑ ሞላው የሀገረ ህዝብ በፊሽታ ጮቤ ያስረገጠው እና በተለይ ለሲዳማ ህዝብ ልዮ ክብር እና ሞራል ያጎናጸፉ በዓለም ሁሉ ታርካዊ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።
ሰለሆነም ይህ ታርካዊ ክልል እንዴ መደበኛ ጉዳይ ከማየት በጣምም በጥንቃቄ እና በጥበብ፤ ለሁሉም የእንቅስቃሴ ተግባራት ትርጉም ተሰጥቶት ማየት እና መንራት ያስፈልጋል። ሰለሆነም በአሁኑ ጊዜ በሀሰት የሚፈበረኩ የጎሳ ፓለስቲካ እዚህ ግባ የማይባሉ ወረና አሉባልታ ማየትም ሆነ ለማንበብ የሚሰቀጥጡ ጽሁፍ ማየት የተለመደ ሆነዋል። ሰለዚህ አሁን በሥልጣን ላይ ያለው አመራር እንደዚህ አይነት ዝቅጠት እያየ ዝም ማለት የለበትም ምክንያቱም አካፋ አካፋ ነው አካፋ በማሞካሸት ጀት ማድረግ አይቻልም መዶሻም እንደዛው ይህ አባባል ቆይቶ እንደገባኝ ከሆነ
1.አክቲቭስት በአክቲቭስትነቱ በሙያቸው መቀጠል አለባቸው እንጂ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ገብቶ እንደፈለገ አይዶሎጅያቸውን አንዲያራምድ መፈቀድ የለበትም። ብፈቀድም እንኳ እንዳሻው ሳሆን በህግ አገባብ በጥልቀት መታየት አለበት መንግስት ሆኖ አክቲቭስት የለምና
2.የለውጥ ሀይሎች እና ማን ናቸዉ አላማቸው ምንድነው መሠረታቸው ምንድነው ማውቅ ያስፈልጋል።ምክንያቱም ይህ ደግም አደገኛና ካልተቆጣጠሩት ከራስ እስኬ የላይኛው መንግስት ከፍተኛ የፓለቲካ ቀውስና ሰላምን ማደፈረስን ሊያስከትል ይችላል።
3.መንጋ እና የመንጋ አስተሳሰብ ማስቆም ያስፈልጋል ምንክንያቱም በጎሳ የሚያዝ ሥልጣን አለመኖሩን በግልጽ ተናግሮ ከእኩይ ተግባራቸው አንዲቆጠቡ በማድረግ ሲዳማ ለዘመናት ልጁን ሲገብር የኖረው እኮ መብቱን ለማስከበር እና እኩል ተጠቃሚ ለመሆን ብቻ መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል።
በመጨረሻም በታገለ እና ታገለ ስም የሚንቀሳቀሱ ደላሎች ለማንም ግድ የለላቸው ባንዳዎች ከሀዋሳ እስኬ አዲስ አበባ በመምጣት ሳይላኩ ወዴት እንደሚባል የሲዳማ ህዝብ ገጽታ በሚያጎድፍ መልኩ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም ለማወቅ ችለና ሰለሆነም በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ ሰዎች ከተልዕኮዋቸ ጋር ጥብቅ ማጣሪያ እንዲደረግ በማሳሰብ
ለአዲስ ክልላችን ፕረዚዳንት መስፈርቶች

1.ልማታዊ ራዕይ ያለው
2.ወቅታዊ የህዝቡ ፍላጎት የሚያውቅ
3.ሲዳማ በዓለም ሁሉ ታላቅ ህዝብ መሆናቸውን ሚያረጋግጥ
4.ሲዳማ ህዝብ የቀጠረው ሠራተኞ መሆኑን ሚውቅ
5.ታማኝ
6.ታታር
7.ታጋሽ
8.ትሁት
9.የዓላማ ጽናት ያለው
10.ከሙስና የጸዳና ሀብቱን አስመዘገቦ የታደሰ ምስክር ወረቅት ያለው
11.በመረጃ እና ቴክኖሎጂ መጠቀም የሚችል
12.ክልል መንግሥታት ሎዓላዊነት እና የፌዴራል መንግሥት ጠልቃ ገብነት እና ከግንኝነታቸው ጠንቅቀው የሚያውቅ
13.የክልላዊ መንግሥቱታት የውስጥ ደህንነት እና ብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮዎች ላይ ጥልቅ እውቅና ያለው ብሆን እመርጣለሁ።
አመሠግናለሁ።

Siidama Moottima angarra adhitte illammakkinni Hawalle HagiidhotoQooqqowo daawoe bushuuu suqqu suruurru
20/06/2020

Siidama Moottima angarra adhitte illammakkinni Hawalle Hagiidhoto
Qooqqowo daawoe bushuuu suqqu suruurru

በዛሬው  ሀገር አቀፋዊው ችግኝ ተከል መርሃግብር በሲዳማ ክልል በውብቱዋ ሀዋሳ ከተማ  ታቦር ተራራ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር   ዶ/ር አብይ አሕመድ ተጀምሮዋል። የዚህን ችግኝ ተከላ ታርካዊና...
05/06/2020

በዛሬው ሀገር አቀፋዊው ችግኝ ተከል መርሃግብር
በሲዳማ ክልል በውብቱዋ ሀዋሳ ከተማ ታቦር ተራራ
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አሕመድ ተጀምሮዋል። የዚህን ችግኝ ተከላ ታርካዊና ፓለቲካዊ የይዘት ያለው ስሆን ከይዘቶቹ አንኳር ነጥቦች
የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምስረታ አስመልክቶ በይፋዊ መግለጫ የሰጣል ተብሎ በከፍተኛ እየተጠበቁ የገኛሉ ሰለሆነም እኛም የሲዳማ ህዝብ ልጆች በዛሬው ችግኝ ተከላ ጎን ለጎን የከበረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይን ወሳኝ ውሳኔያቸውን እየተጠባበቅን እንገኛለን ቸር ያሰማን ቸር ያገናኘን

Ayiide caambalaalla 2013Sidama people happy New year 2013
19/05/2020

Ayiide caambalaalla 2013
Sidama people happy New year 2013

Moottinchinke eyesussi waamma biillalise reeyyotenni kainno.hawalle moottinchinke yeesusi kaote ayyanna miittenni illish...
20/04/2020

Moottinchinke eyesussi waamma biillalise reeyyotenni kainno.
hawalle moottinchinke yeesusi kaote ayyanna miittenni illishinonke

Illamma konne tarraammo dhibba seekkine qoroophphino
30/03/2020

Illamma konne tarraammo dhibba seekkine qoroophphino

Holla haallaleho Ejjetto ayyirrignunni tidhantanno yiinomohu disammi yinnetti.Illamma Hawalle Leddonni Tashi yinonke.
27/02/2020

Holla haallaleho
Ejjetto ayyirrignunni tidhantanno yiinomohu disammi yinnetti.
Illamma Hawalle Leddonni Tashi yinonke.

Enkuan Desi alenni wuddi Ethiopia hizbinna mengist.
20/12/2019

Enkuan Desi alenni wuddi Ethiopia hizbinna mengist.

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qooqqowo Tonne 21th siidamu wedellu urrinsha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share