Tegona Logistics

Tegona Logistics Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tegona Logistics, Cargo and freight company, Addis Ababa.

Diplomatic Cargo Solutions!
# Consulting on the process of duty free import permit & handling of shipments through Djibouti port
# Airfreight handling & clearance
# Packing & export clearance of house hold goods & Pets
# Local Moving

Eid Mubarak!May this blessed occasion bring you, your family, and your team peace, prosperity, and joy. We are truly gra...
19/03/2026

Eid Mubarak!

May this blessed occasion bring you, your family, and your team peace, prosperity, and joy. We are truly grateful for our partnership and look forward to our continued success together.

Wishing you a wonderful celebration.

Your diplomatic cargo consultant
16/03/2026

Your diplomatic cargo consultant

Have you ever imagined life with out moving?"Moving makes life possible!"Let's move ...
10/05/2024

Have you ever imagined life with out moving?

"Moving makes life possible!"

Let's move ...

29/12/2019

Diplomatic Cargo Solutions!
# Consulting on the process of duty free import permit
# Consulting & handling of import shipments through Djibouti port
# Airfreight handling and clearance
# Packing & export clearance
# Moving for local relocation
# Live animal booking & forwarding

ለውሳኔ 25 ቀናት ብቻ ቀሩ!በባለፈው የበጀት አመት አትርፈዋል ወይስ ከስረዋል?ካተረፉ የትርፍ ግብር ከፍለው የተረፈውን ምን አደረጉት?ላለባለ አክሲዮኖች አከፋፈሉት? አምና ድርጅቱ ያተረፈውን...
11/06/2019

ለውሳኔ 25 ቀናት ብቻ ቀሩ!

በባለፈው የበጀት አመት አትርፈዋል ወይስ ከስረዋል?

ካተረፉ የትርፍ ግብር ከፍለው የተረፈውን ምን አደረጉት?

ላለባለ አክሲዮኖች አከፋፈሉት?

አምና ድርጅቱ ያተረፈውን ትርፍ በጠቅላላው የድርጅቱን ካፒታል ለማሳደግ ወስነዋል?

እንግዲያውስ የውሳኔውን የቃለ ጉባኤው በሚቀጥሉት ሀያ አምስት ቀናት ውስጥ ውልና ማስረጃ ሄደው በማፀደቅ በሚቀጥሉት ሁለት ወር ከሀያአምስት ቀን ውስጥ ለገቢዋች ያሳውቁ።

አለበባዚያ ጠብሰቅ ያለ ቅጣት ይጠብቆታል ይላል የገቢዎች ሚኒስቴር መመርያውን አያይዞ በፌስቡክ የለቀቀው መረጃ።

መልካም ንባብ

02/03/2019
ኢትዮጵያ ስንት መርከቦች እንዳሏት ያውቃሉ?የኢትዮጵያ ሺፒንግ እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በባለቤትነት ይዞ የሚያስተዳድራቸው 11 መርከቦች አሉት። ከእነዚህ ውስጥ ዘጠኙ የደረቅ ጭነት ...
13/09/2018

ኢትዮጵያ ስንት መርከቦች እንዳሏት ያውቃሉ?

የኢትዮጵያ ሺፒንግ እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በባለቤትነት ይዞ የሚያስተዳድራቸው 11 መርከቦች አሉት።
ከእነዚህ ውስጥ ዘጠኙ የደረቅ ጭነት መርከቦች (dry cargo ships) ሲሆኑ ድርጅቱ በእነዚህ በአንድ ግዜ እስከ አራት ሚሊዮን ኩንታል ወይንም 400,000.00 tone የማጒጒዝ አቅም አለን። ይህም እያንዳንዱ መርከብ በአንድ ግዜ እስከ 300 ኮንቴይነር እንደማለት ነው።

የተቀሩት ሁለቱ ደግሞ የፈሣሽ ጭነት ማጒጒዣ መርከቦች (oil tankers) ናቸው። በእነዚህ ደግሞ 42,000.00 ቶን ዘይት ማጓጓዝ ይቻላል።

የአስራ አንዱ መርከቦች ስያሜ እንደሚከተለው ነው:
1) ሸበሌ
2) ጊቤ
3) አሶሳ
4) ሐረር
5) ፊንፊኔ
6) ጋምቤላ
7) ጅግጅጋ
6) መቀሌ
9) ሰመራ
10) ባህርዳር
11) ሀዋሳ

~ሸበሌ እና ጊቤ ለ12 እና 11 ዓመታት የድርጅቱ ንብረት በመሆን እድሜና ውሃ ጠገብ ሲሆኑ፣
~ባህርዳርና ሀዋሳ ደግሞ ሁለቱ የፈሳሽ ጭነት መርከቦች ናቸው።

ምንጭ: ESLSE Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:30
Tuesday 08:00 - 21:30
Wednesday 08:00 - 21:30
Thursday 08:00 - 21:30
Friday 08:00 - 21:30
Saturday 09:00 - 21:30
Sunday 09:00 - 21:30

Telephone

251911348411

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tegona Logistics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tegona Logistics:

Share