Zemen Bus Ethiopia/ ዘመን ባስ ኢትዮጵያ

Zemen Bus Ethiopia/ ዘመን ባስ ኢትዮጵያ Unique and Comfortable Transport Service in Ethiopia. Zemen bus Ethiopia transport service/ዘመን ባስ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት https://t.me/zeemen

✳️እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁበዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!❇️ በተጨማሪም የጥቅልና የፖስታ መልዕክቶችን ወደ ሁሉም የክልል ከተሞች በዘመን...
11/09/2026

✳️እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
❇️ በተጨማሪም የጥቅልና የፖስታ መልዕክቶችን ወደ ሁሉም የክልል ከተሞች በዘመን ኤክስፕረስ ዴሊቭሪ ይላኩ ይቀበሉ!
ዘመን ባስን ምርጫው ስላደረጉ እናመሰግናለን።
❇️ ለበለጠ መረጃና ሀሳብ አስተያየት በአጭር ቁጥር 6162 ወይም 7273
📞 0961202020
📞 0961626262 ላይ ይደውሉ::
❇️የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
አጭር 6162 / ረጅም 1000687972493
አጭር 7273 / ረጅም 1000543876104
ዘመን ባስ! በምቾት የሚያደርስ!

ወድ ደንበኞቻችን!እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ዘመን ኤክስፕረስ ባስ!🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር  ☎️ 6162  ☎️ 7273 ወይም ...
27/05/2026

ወድ ደንበኞቻችን!
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
ዘመን ኤክስፕረስ ባስ!
🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር
☎️ 6162
☎️ 7273 ወይም
📞 0961202020
📞 0961626262 ላይ ይደውሉ::
SMS ✉️6162
Telegram https://t.me/zeemen
Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8
ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

✝️✝️✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር  ☎️ 6162  ☎...
12/04/2026

✝️✝️✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።
🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር
☎️ 6162
☎️ 7273 ወይም
📞 0961202020
📞 0961626262 ላይ ይደውሉ::
SMS ✉️6162
Telegram https://t.me/zeemen
Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8
ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የ ዘመን ኤክስፕረስ ባስ ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ይህ ቅዱስ ቀን ፍቅር፣ እርህራሄና ሰላም የ...
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የ ዘመን ኤክስፕረስ ባስ ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ይህ ቅዱስ ቀን ፍቅር፣ እርህራሄና ሰላም የሞላበት ፣በልባችሁም አዲስ ተስፋና ደስታ ያብራላችሁ።
መልካም ፋሲካ! 🌿✨ #ፋሲካ ❤️ ‼️

 #ስቅለትለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እና ለዉድ ደንበኞቻችንእንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል  በሰላም አደረሳቹሁ!ዘመን ኤክስኘረስ ባስ!!!   ...
10/04/2026

#ስቅለት

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እና ለዉድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹሁ!
ዘመን ኤክስኘረስ ባስ!!!

#ባስኬቶ #ባስኬቶዎች #ስቀለት #በዐል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እና ለውድ ደንቦኞቻችን🌙 እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙 ዘመን ኤክስፕረስ ባስ!!!ኢድ_ሙባረክ  !
20/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እና ለውድ ደንቦኞቻችን
🌙 እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙
ዘመን ኤክስፕረስ ባስ!!!

ኢድ_ሙባረክ !

23/02/2026

ከ ኮምቦልቻ ወደ ሁሉም ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ !
ከ አዲስ አበባ እንዲሁም ከክልል ከተሞች ወደ ኮምቦልቻ !

❇️ ፖስታና ጥቅል መልእክቶችን ለመላክም ሆነ ለመቀበል ኮምቦልቻ የሚገኘውን የ ዘመን ኤክስኘረስ ቅርንጫፍ ይጎብኙ!
❇️ መናሃሪያ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ ግራውንድ ላይ

❇️ ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥራችን
❇️ ☎️ 7273 ወይም ☎️ 6162 እንዲሁም
❇️ ኮምቦልቻ ቢሮ 0961707070
ቢደዉሉ ያገኙናል።
🔗 TikTok: [ http://www.tiktok.com/]
🔗 Facebook: [https://rb.gy/rdxx16 ]
🔗 Instagram: [ https://rb.gy/xdzgec]

17/02/2026

☎️ 7273 ወይም ☎️ 6162
እንዲሁም
☎️ 0961213333
☎️ 0930272727
☎️ 0961202020
ቢደዉሉ ያገኙናል።

✍️ውድ ደንበኞቻችን በኮሪደር ልማት ምክንያት አጭር ስልክ ቁጥሮቻችን ( 6162 እንዲሁም 7273 ) ስለተቋረጡ መፍትሔ እስኪያገኙ ድረስ በእነዚህ ስልኮች እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን!...
18/01/2026

✍️ውድ ደንበኞቻችን በኮሪደር ልማት ምክንያት አጭር ስልክ ቁጥሮቻችን ( 6162 እንዲሁም 7273 ) ስለተቋረጡ መፍትሔ እስኪያገኙ ድረስ በእነዚህ ስልኮች እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን!
☎️ 0961202020
☎️ 0961626262
☎️ 0945451111

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemen Bus Ethiopia/ ዘመን ባስ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zemen Bus Ethiopia/ ዘመን ባስ ኢትዮጵያ:

Shortcuts

Share