Habtamu Girma

Habtamu Girma Mose ል You EMERGANCY

11/06/2026

Waliin UEFA Champions League – Reefu akka leellistoota olaanoo isaanii keessaa tokko ta'etti beekamtii argadhe!

20/10/2025

Waaqni yoonan na ga'e haa galatefamu::

Anoo Mariyamiin nan Jalladha!
20/10/2025

Anoo Mariyamiin nan Jalladha!

02/01/2022

ስለ ዝምተኛ ሰዎች እውነታዎች /FACTS ABOUT QUIET PEOPLE

1. ዝም ያሉ ሰዎች በልባቸው ውስጥ ብዙ ያወራሉ፣ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ። (Quiet people talk a lot inside of their heart, sometimes they talk alone.)

2. አንዴ ካንተ ጋር ከተግባቡና ከተመቻቹህ በኋላ ግን እብዶች ይሆናሉ። (Once they get comfortable with you they get crazy and wild.)

3. በሃሳብ እና በልብ ይናገራሉ።( They speak in thoughts and heart.)

4. ዓይን አፋር ናቸው, የአይን ግንኙነትን ብዙ መጠበቅ አይችሉም.( They are shy, they can't maintain eye contact a lot.)

5. በጣም ብዙ ንዴት አለባቸው አታናድዱአቸዉ። እና ቁጣቸውን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያውቃሉ.( They have too much anger don't get them pi**ed off. And they know how to micromanage their anger issues.)

6. ጠንካራ እና በጣም ብልህ ናቸው. (They are strong and very intelligent.)

7. በማህበራዊ ሚዲያ (አንዳንድ ጊዜ) በጣም ብርቱ ናቸው. ይፖስታሉ፣ ይፅፋሉ፣ ያደንቃሉ አስፈላጊ መስሎ ከታያቸውም ይተቻሉ (They are very crazy on social media (sometimes))

8. በጣም አሪፍ ስብዕና አላቸው እና ከነርሱ ጋር አብረው መሆንም አስደሳች ነው። (They have very cool personalities and are fun to be with.)

9. አእምሯቸው ሁል ጊዜ ያሰላል, ከመጠን በላይ ያስባሉ. መጥፎ ነገሮች እና ጥሩ ነገሮች. እንደዛ ነው የታዘብኩት። ( Their minds are always calculating, they are overthinking too much. Bad things and good things. That's how I have noticed. )

10. እነሱ ታማኝ ናቸው እና በግንኙነቶች ውስጥ በጣም ይወዳሉ. እንደዚህ ያሉ ሰዎች በግንኙነት ውስጥ ሲሆኑ በሙሉ ልባቸው ሠዉን ይወዳሉ። ጥልቅ ፍቅርም አሏቸው . እነሱ ካልወደዱህ ግን ፍቅራቸው በጣም ጠንካራ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ይተውሃል።
(They are loyal and love the most in relationships. When quite people they are in a relationship they love you wholeheartedly. They love deep. But if they don't love you, they leave you completely due to their love is very strong. )

11. በውስጥ ስሜታቸው ቢጎዳና Sensitive ቢሆኑም እንኳን፤ሕመማቸውን ፈጽሞ አያሳዩም, (They never show their pain, and they are emotional people. )

12. አንዳንዶቹ የተጨነቁ እና ብቸኛ ናቸው, ነገር ግን ምንም እንዳልሆኑ አስመስለው, በጥልቅ ብቻቸውን መሆን ይሰማቸዋል, ስሜታቸዉን ለመግለፅ አይደፍሩም ስለዚህም ድብቅ ሰዎች ናቸው. (Some of them are depressed and alone but they pretend, deep down they feel like to be alone, they are introvert people. )

13. በጣም ቆንጆ ፈገግታ እና ያልተለመደ ሳቅ አላቸው ። (They've got the cutest smile and weirdest laughter. )

14. አብዛኞቻቸው እውነትን ይወዳሉ።

18/12/2021

Kooriyaa kaabaa keessatti amantiin kamiyyu dhorkaadha. Waaqni jira jechuun nama adabsiisa Kooriyaa kaabaa keessa tiraafikii durbaa qofaatu jira. Tiraafikiin dhiiraa hin jiru Filannoon Kooriyaa kaabaa waggaa 5, 5niin geggeeffama. Garuu kaardiin filannoo maqaa nama tokkoo qofaa qaba. Kooriyaa kaabaa k...

24/10/2021

የምርጥ ባህሪ መገለጫዎች በጥቅቱ :-
---------
★. ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ
★. አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር
ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን
★. ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት
★. ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ
★. ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን
★. አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ
★. በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን
★. ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ መዝናቸዉ
★. የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናገር
★. ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ
★. ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ
★. ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ
★. የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ
★. ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል ።
#ሀሳቡ የተመቸዉ ላይኪ ሼር እና ኮሜንት በማድረግ ሁሉን ሠዉ እንድደርስ ያድርግ ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtamu Girma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category