Selam Bus

Selam Bus Selam Bus Line Share Company was established in 1996 by Tigray Development Association (TDA) to address the nation-wide need for public transportation.

16/10/2018

warkamart.com

አስደሳች ዜና!የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት እየጣረ የሚገኝው ድርጅታችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ፣ ባሉን ዘመናዊና ምቹ አውቶቡሶች ከነሃሴ 10, 2010 ዓ/ም ጀምሮ ከመቐለ ሽሬ አገልግ...
15/08/2018

አስደሳች ዜና!
የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት እየጣረ የሚገኝው ድርጅታችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ፣ ባሉን ዘመናዊና ምቹ አውቶቡሶች ከነሃሴ 10, 2010 ዓ/ም ጀምሮ ከመቐለ ሽሬ አገልግሎት መስጠት እንደምንጀምር በደስታ ለመግለፅ እንዎዳለን::

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ
መቐለ (0344418853)
ሽሬ (0914112406)

06/03/2018

ለክቡራን ደንበኞቻችን
ድርጅታችን በሐገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታትና ዜጎች እንዲሁም ቱሪስቶች ከየትኛውም የሐገሪቱክፍል የሚያደርጉትን ሃገር አቋራጭ እንቅስቃሴ በተሻለ ደህንነትና ምቾት ለማገልገል የተቋቋመ የግል ማህበር ሲሆን፤ከቅርብ ግዜ ወዲህ አንዳንድ ሃላፊነት የጎደላቸው የማህበራዊ ድረ-ገፅ ተጠቃሚዎች ሆን ተብሎ የድርጅታችንን መልካምስም ለማጉደፍ ያልተፈጠረን ነገር እንደተፈጠረ በማስመሰል እየተንቀሳቀሱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ማሳያ በሚሆንመልኩ በቅርቡ የካቲት 25, 2010 ዓ/ም ከሚዛን አዲስ አበባ የሚጓዝ አውቶቡስ ጅማ ዞን ቀርሳ አካባቢ በድርጅታችን ሹፌርአማካኝነት በአንድ የአካባቢው ወጣት ደረሰ የተባለው ጉዳት ከእውነት የራቀና ድርጅታችን በዘርፉ ያለውን የገበያ ድርሻናተቀባይነት ለመሸርሸር ሆንተብሎ የተቀነባበረ በሬ-ወለድ አሉቧልታ መሆኑን እየገለፅን፡፡ በተባለው ቀን አውቶቡሶቻችንበአመታዊ ጥገና (annual service) ምክንያት በተባለው መስመር ስምሪት ያልነበረን መሆኑን እንገለፃለን፡፡ በዚህ አጋጣሚአስቸጋሪ በሆነ መልክዓ-ምድር እራሳችሁን መስዋእት በማድረግ፣ ፍፁም ሞያዊ በሆነ ስነምግባር ደንበኞቻችንን በማገልገል
ላይ ያላችሁ ሰራተኞቻችንና በሬ-ወለደ አሉቧልታ ላልበገራችሁ ደንበኞቻችን ያለንን ልባዊ አክበሮትና ምስጋና ለመግለፅእንወዳለን፡፡

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-ዐል-ፈጥር በኣል በሰላም ዓደረሳችሁ!!!
16/07/2015

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-ዐል-ፈጥር በኣል በሰላም ዓደረሳችሁ!!!

ደህንነትዎና ምቾትዎ ሳይጓደል እናገለግልዎታለን!!!
12/07/2015

ደህንነትዎና ምቾትዎ ሳይጓደል እናገለግልዎታለን!!!

Remember to set your clocks ahead this weekend so that you don't miss your bus!
10/07/2015

Remember to set your clocks ahead this weekend so that you don't miss your bus!

05/07/2015
05/07/2015

ክቡር ዶ/ር ኪሮስ አለማየሁ በአንድ ወቅት ያጀበው የሰላም ባስ ማስታዎቂያ::

We would like to say Congratulation to all graduating class of 2015!!!
04/07/2015

We would like to say Congratulation to all graduating class of 2015!!!

28/06/2015

Click here for more information & to make a nomination!

Address

Addis Ababa
170765

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Selam Bus:

Share