Eyobwondwosen building materials and electrical trade

Eyobwondwosen building materials and electrical trade construction material and electrical equipment shop.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!
24/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ።

በዓሉን የፍቅር ያድርግልን!

10/09/2021

🕊ከዘመነ ማቲዎስ ወደዘመነ ማርቆስ🕊 በሰላም አደረሰን ።መጭውን አመት እንደ አይን ብሌን በም ናይት ኢትዮጵያችን የጦርነት ነጋሪት የማይጎሰምበት፥ ግጭት የማይቀሰቀስበት፡ ይህን ይህል ሰው ሞተ የማንልበት ፡ህዝብ ለህዝብ ተዋዶና ተፋቅሮ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ አንድነት የሚፈጠርበት፡ በፍቅርና በሰላም በእናት አገራችን እቅፍ ውስጥ ገብተን ከዘመን ወደዘመን የምንሸጋገርበት፡ ስለሀገራችን ልማት ስለሀገራችን እድገት የምናስብበት፡ እራህይ የምንሰንቅበት፥ በሰላም ወቶ መግባት ጥይቄ ውስጥ የማይገባበት፡ የእናቶች እንባ ታብሶ በፍቅር የሚኖሩበት፡ እድሜይቸውን ለሀገራችን መስዎት ገብረው በፀሎታቸው በምክራቸው ትውልዱን የሚቀርፁት ፡እናት አባቶቻችን፤ አይቶቻችን አፎይ ብለው የሚጦሩበት፡ ምርቃታቸውን ለትውልድ የሚያሻግሩበት አዲስ አመት እንዲሆንልን አመኘለው።2014 አዲስ ዘመን አዲስ ተስፋ የሰነቀ ሆኖ፥ ከግለሰብ እስከ ሀገር ሰኬት የምንቀዳጅበት፡ ኢትዮጵያችን ከፍ ብላ በጀግኖች ልጆቿ እድትኮራ ጠላቶቿ የሚይፍሩበት ዘመን እመኘለው።🕊


እዬብ ወንድወሰን

11/04/2021

🏗 MAKE THE WORLD IN YOUR HAND

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ!                                                                ...
26/09/2020

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ!

እዬብ ወንድወሰን።

New shop and new look come and visite
03/06/2020

New shop and new look come and visite

  look   hard   in one
03/12/2019

look hard in one

10/04/2019
11/10/2018

04/10/2018

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911250033

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyobwondwosen building materials and electrical trade posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category