Ethio-DJibouti Railway S.C

Ethio-DJibouti Railway S.C Our Service
Freight transport
Passenger transport
Multimodal service
Freight forwarding

በአዲስ መልክ የላቀ አገልግሎት! የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር የሕዝብ  ትራንስፖርት አገልግሎት በአዲስ መልክ ዝግጁ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ ገለፁ።አገልግሎቱ የባቡር ተጠቃሚ ደንበኞችን...
31/08/2025

በአዲስ መልክ የላቀ አገልግሎት!

የኢትዮ- ጂቡቲ ባቡር የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በአዲስ መልክ ዝግጁ መሆኑን ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ ገለፁ።

አገልግሎቱ የባቡር ተጠቃሚ ደንበኞችን ምቾት በተሻለ መልኩ በመጠበቅ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው።

ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ አዲስ የባቡር ጭነት አገልግሎት ጀምረናል፤ዛሬ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ከድሬዳዋ ጭነት ጣቢያ ወደ አዲስ አበባ መኪኖችን በተሸከርካሪ ማጓጓዣ ሮሮ (RoRo- Roll-on/...
08/08/2025

ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ አዲስ የባቡር ጭነት አገልግሎት ጀምረናል፤

ዛሬ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ከድሬዳዋ ጭነት ጣቢያ ወደ አዲስ አበባ መኪኖችን በተሸከርካሪ ማጓጓዣ ሮሮ (RoRo- Roll-on/Roll -off) ባቡር አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ መስጠት ጀምሯል፡፡

ይህ የጭነት አገልግሎት ለተሽከርካሪ አስመጪዎች ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያበረክት ሲሆን፣ መኪናዎችን በባቡር እንዲያጓጓዙ በማድረግ ጊዜና ወጪን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ዕድል ይፈጥራል፡፡

Ethio-Djibouti Railway
Connecting Business

Find us on:

Facebook: https://www.facebook.com/share/15vDenutJd/?mibextid=wwXIfr

Telegram: https://t.me/ethiodjiboutirailway t.me+1t.me+1

Web: https://www.edrsc.com

TikTok:
Call center: 9546

07/08/2025

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ (ከ2025 – 2028) ለጀመርነው ጉዞ ያግዝ ዘንድ ተዘጋጅቷል…..

ከታች ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል በመጫን የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታከለ ኡማ የተናገሩትን ንግግር ያድምጡ።

በሚኤሶ የባቡር ጣቢያ የጭነት አገልግሎት ጀምረናል፤በኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ሜኤሶ የባቡር ጣቢያ የጭነት አገልግሎት አስጀምረናል።ለወጪ ንግድ የሚሆኑ የተለያዩ የቁም እንስሳትና የግብርና ምርቶች በ...
05/08/2025

በሚኤሶ የባቡር ጣቢያ የጭነት አገልግሎት ጀምረናል፤

በኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ሜኤሶ የባቡር ጣቢያ የጭነት አገልግሎት አስጀምረናል።

ለወጪ ንግድ የሚሆኑ የተለያዩ የቁም እንስሳትና የግብርና ምርቶች በስፋት የሚገኙበት ምዕራብ ሐረርጌ አዲስ በጀመርነው አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆንበት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል።

በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሀብቶች ምርቶቻቸውን በቀላሉ ለገበያ እንዲያቀርቡ ምቹ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር ለአካባቢው ወጣቶች አዲስ የሥራ ዕድል መፍጠር ያስቻለ ነው።

Address

Addis Ababa
00251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-DJibouti Railway S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-DJibouti Railway S.C:

Share