Sustainable Transport for Addis Ababa

Sustainable Transport for Addis Ababa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sustainable Transport for Addis Ababa, Travel and transport, Addis Ababa.

Bikelane introduced in Addis, which starts from Lebu Ends @ Jemo.
14/02/2020

Bikelane introduced in Addis, which starts from Lebu Ends @ Jemo.

31/10/2019

የከተማውን ትራፊክ በተሻለ ደረጃ ለማሳለጥ የሚያግዙ በርካታ የመንገድ ግንባታ ዲዛይን ጥናት ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው

መስከረም 29 ቀን 2012 አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሽፋን የሚያሳድጉ እና የትራፊክ ፍሰቱን በተሻለ ሁኔታ ሊያሳልጡ የሚችሉ ዋና ዋና መንገዶችና አቋራጭ መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችሉ ከ130 በላይ የዲዛይን ጥናቶች እያከናወነ ይገኛል፡፡

የመንገድ ግንባታ ከመሰራቱ በፊት ከሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መካከል የዲዛይን ጥናት ስራ ዋነኛው ነው፡፡ ይህ የዲዛይን ጥናት ስራ የግንባታ ስራቸው የሚከናወኑ አዳዲስ የመንገድ ኘሮጀክቶች የከተማ መንገድ ሊኖረው የሚገባውን የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎችን፣ የአካባቢና የማህበራዊ የተፅዕኖ ዳሰሳ የአዋጭነት ጥናት (Feasibility Study, EIA) እና ዝርዝር የምህንድስና ዲዛይን ጥናት (Detail Engineering Design) ያካተተ ነው፡፡

የዲዛይን ጥናት ስራው የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን የስድስት አመት የጐዳና ልማት እቅድ እና የሕብረተሰቡን የመንገድ ይሰራልን ጥያቄ መነሻ በማድረግ በማስተር ኘላን መሠረት የዲዛይን ስራ የሚከናወን ነው፡፡ በዚህም በያዝነው በጀት ዓመት በራስ ኃይልና በአማካሪ ድርጅቶች እየተከናወኑ ያሉ ነባር የመንገድ ዲዛይን ጥናት ስራዎችን ለማጠናቀቅ እና አዳዲስ የዲዛይን ጥናት ስራዎችን ለማከናወን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

ባለስልጣኑ በአማካሪ ድርጅቶችና በራሱ ኃይል እየተከናወኑ የሚገኙ 77 ነባር የመንገድ ዲዛይን ስራዎችን ለማጠናቀቅ እየሰራ ሲሆን 68 የመንገድ እና 12 የድልድይ አዳዲስ ዲዛይን ጥናቶችን ለማከናወን እቅድ ይዟል፡፡

የዲዛይን ጥናት ስራዎቹ ከዋና ዋና መንገዶች በተጨማሪ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገዶችንም የሚያካትት ነው፡፡ ህብረተሰቡ ይሰራልን በሚል ጥያቄ ያቀረበባቸው መንገዶችም በጥናቱ ተካትተዋል፡፡

በአማካሪ መሃንዲሶች አማካኝነት የዲዛይን ስራ ከሚከናወንላቸው ኘሮጀክቶች ውስጥ ከሲ.ኤም.ሲ መገንጠያ- ሰሚት መድኃኒዓለም እና ጎሮ መሻገሪያ ሰሚት መንገድ፣ ከገዳመ እየሱስ - ቀለበት መንገድ ኔዘርላንድ ኤምባሲ -ቀራንዮ መንገድ፣ ከገርጂ ሮባ ዳቦ - ቦሌ ለሚ ሴንተር፣ ከአደይ አበባ - ላፍቶ ሚካኤል - ሃና ማርያም - ዳማ ሆቴል፣ ከአዲሱ አምቦ መንገድ - ቀራንዮ መንዲዳ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

በባለስልጣኑ የራስ ኃይል የዲዛይን ስራ ከሚከናወንላቸው ኘሮጀክቶች ውስጥ ከቃሊቲ ሸገር ህንፃ - ቁስቋም ቤተ ክርስቲያን፣ ከፈረንሳይ ሳተላይት ጣቢያ፣ ቀጨኔ - ቁስቋም መንገድ፣ ከአንበሳ ጋራጅ - ጅጅጋ መንገድ፣ ከቼራሊያ ምግብ ፋብሪካ - ሀቢታት ሪል ስቴት፣ ከክራውን 40/60 ኮንዶሚኒየም - የውጪ ቀለበት መንገድ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ከመንገድ ዲዛይን ጥናቶቹ በተጨማሪም የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ዘርፍ የሚያዘምኑ 8 ፕጀክቶች ጥናትም እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የአ/አ ከተማ ማስተር ፕላን ኢንተሊጀንት ትራንስፖርት ሲስተም ዲዛይን፣ የአ/አ ከተማ የተቀናጀ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብት አስተዳደር እና ጥገና ማኑዋል፣ የመርካቶ አካባቢ ሁሉን አቀፍ ትራፊክና ትራንስፖርት ማሻሻያ ጥናት፣ ዲዛይንና የግንባታ ቁጥጥር ስራዎች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶች እንዲገነቡ በማድረግ የህብረተሰቡን የመንገድ ፍሎጎት ደረጃ በደረጃ ለማርካት እና ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በሚያስችል ደረጃ የመንገድ መሠረተ ልማት ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡

31/10/2019
05/05/2018
19/04/2018

New campaign in Addis Ababa centers on heartfelt testimonial from a man whose brother was killed by a drunk driver.

Safe Intersections Program!Anbessa Gebi Intersection Pop-up transformation was conducted successfully.The intersection i...
22/03/2018

Safe Intersections Program!
Anbessa Gebi Intersection Pop-up transformation was conducted successfully.
The intersection is redesigned for people with the key principles for the benefits of:
* Safer staged crossing;
* Low-speed turns;
* Wide crossings on pedestrians desire line;
* Introduction of plaza, rest point, and green points.

Credit :Ethio-Transport

ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በአዲስ አበባ ተጠቃሚዎችን ለማስተናገድ ዘመናዊ የካርድ ክፍያ ሥርዓት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው። Sheger Public Transport is rea...
05/02/2018

ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በአዲስ አበባ ተጠቃሚዎችን ለማስተናገድ ዘመናዊ የካርድ ክፍያ ሥርዓት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው።
Sheger Public Transport is ready to start Electronic ticketing system.

Source: FBC

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በአዲስ አበባ ተጠቃሚዎችን ለማስተናገድ ዘመናዊ የካርድ ክፍያ ሥርዓት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው። ድ...

Every person has the right to walk. Choosing to move on foot—to work, school, or the market—should be safe and easy for ...
31/01/2018

Every person has the right to walk. Choosing to move on foot—to work, school, or the market—should be safe and easy for urban residents. Yet city streets are increasingly being built for high-speed, personal vehicles, with hazardous intersections and narrow or nonexistent sidewalks. In many cities, simply getting anywhere by foot has become a dangerous: thousands of pedestrians are killed on the world’s roads each week.

ITDP works around the world to ensure safety and accessibility for all road users, including the most vulnerable. Pedestrians, wheelchair users, children, and the elderly deserve the right to walk safely and comfortably to their destinations. Reshaping our cities to encourage walking is part of building a sustainable future, and avoiding the high costs to build and maintain urban highways. Building better spaces for walking saves lives, emissions, and promotes urban equity.

ITDP’s work around the world – in Mexico, China, Brazil, and across Africa – promotes the safety and priority of those on foot. It’s time to put pedestrians front and centre.

Every person has the right to walk. Choosing to move on foot—to work, school, or the market—should be safe and easy for urban residents. Yet city streets…

Removing These Many Cars Off the Road by Taking Only 1 Bus.... Has a huge impact on both reducing traffic and GHG emissi...
30/01/2018

Removing These Many Cars Off the Road by Taking Only 1 Bus.... Has a huge impact on both reducing traffic and GHG emissions.

Source: BRT Bus Rapid Transit

29/01/2018

The growth of urban traffic levels is associated with a broad range of problems such as traffic congestion, air pollution, traffic noise, reduced accessibility and community severance. However, tackling the traffic congestion is deemed to be the main contributor to resolving the other traffic growth-related problem. The predominance of the private car is a major contributor to the current and future congestion levels in urban areas . Therefore, many urban transport schemes developed by local authorities involve changing the physical infrastructure to improve the traffic flow and/or to encourage the use of alternatives to the private car, in order to reduce traffic congestion and to reduce the other problems resulting from traffic growth, such as worsening air pollution.

Did you know for every $1 communities invest in   approximately $4 is generated in economic returns? Have
28/01/2018

Did you know for every $1 communities invest in approximately $4 is generated in economic returns? Have

Address

Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sustainable Transport for Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share