Top Ethiopa

Top Ethiopa “በንግግር የሚያምንና ሃሳቡን በነፃነት የሚገልፅ ትውልድ እሱ ታላቅ ትውልድ ነው”!!!

ጦርነቱ አልቋል" ከማን ጋር ነው ምንደራደረው" ይልቅ የሩስያ ወታደር እጅህን ሰጥተህ እራስህን አድን"Pres. Debretsion Gebremichaelደብረፅዮን😂
26/02/2022

ጦርነቱ አልቋል" ከማን ጋር ነው ምንደራደረው" ይልቅ የሩስያ ወታደር እጅህን ሰጥተህ እራስህን አድን"

Pres. Debretsion Gebremichael
ደብረፅዮን😂

10/02/2022

ትግራይ የራሱን ጳጳስ ሲሾም ፣ ሲኖዶሱን የሚያስጨንቀው የአዳነችና የአደባባይ ጉዳይ ነው 🤔 ዘ-ይግረም

ተኩላውተኩላ በጎችን ሁለት ጊዜ ነው የሚያጠቃቸው፡፡ በሩቁና በቅርቡ፡፡ በሩቁ፣ ተራራ ላይ ወጥቶ መጥፎውን ጠረኑን ወደ ታች በነፋሱ መምጫ በኩል ይለቅባቸዋል፡፡ በጎቹም ጠረኑን ስለሚያውቁት በ...
17/12/2021

ተኩላው

ተኩላ በጎችን ሁለት ጊዜ ነው የሚያጠቃቸው፡፡ በሩቁና በቅርቡ፡፡ በሩቁ፣ ተራራ ላይ ወጥቶ መጥፎውን ጠረኑን ወደ ታች በነፋሱ መምጫ በኩል ይለቅባቸዋል፡፡ በጎቹም ጠረኑን ስለሚያውቁት በፍርሃት ይርበደበዳሉ፡፡ በዚህ መጣ በዚያ መጣ የሚለውን ግን ስለማይለዩት ፍርሃቱ ይተርፋቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ በጠረኑ ሽታ ፈርተው አካባቢውን ጥለው ይጠፋሉ፡፡ ሌሎቹ ደግሞ ግራ ተጋብተው ባሉበት መስክ መረጋጋት ይሳናቸዋል፡፡ በተለይም ደግሞ ገላግልቱ ልምድ ስለሌላቸው በጣም ይሸበራሉ፡፡ በዚህ አጋጣሚ በተነዛው ሽታ ተደናግጠው መስኩን ጥለው ከሚፈረጥጡት ገላግልት የተወሰኑትን ተኩላው ያለ ድካም ይነጥቃል፡፡ የተኩላውን ጠባይ ያላወቁት ጠቦቶቹ በአካባቢያቸው ያገኙትን የራሳቸውን ወገን ተኩላ እየመሰላቸው መውጋት ይጀመራሉ፡፡ በዚህ መሐል ተወግቶና ተዳክሞ የሚወድቅ ጠቦት ይገኛል፡፡ አትራፊው ግን ያው ተኩላ ብቻ ነው፡፡
ሽብር በመንዛት በበቂ ሁኔታ ያልተሳካለት ከሆነ ደግሞ፣ ተኩላው ተራራው ላይ ሆኖ ይመለከትና ቁልቁል ወደ መስኩ ከሰሜን ወደ ደቡብ ይሸመጥጣል፡፡ ያን ጊዜ በጎቹ በፍርሃት ለሁለት ይከፈላሉ፡፡ ቀጥሎ ደግሞ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ይሸመጥጣል፡፡ አሁን ደግሞ በጎቹ ለአራት ይከፈላሉ፡፡ እንዲህ እንዲህ እያለ ለስድስት፣ ለስምንት፣ ለአሥር፣ ለአሥራ ሁለት፣ ይበታትናቸዋል፡፡ በዚህ መካከል ግርግር ይፈጠራል፡፡ አካባቢው ይሸበራል፤ የበረታ ይሮጣል፤ የደከመ ያዘግማል፤ የተደናገረ ባለበት ይቆማል፡፡ ተኩላውም ያለ ብዙ ድካም ከግርግሩ ያተርፋል፡፡
የወያኔ ስልት የተኩላ ስልት ነው፡፡ አንድም በሽብር ወሬ ይበታትናል፤ አንድም ራሱ ገብቶ ይከፋፍላል፡፡ በጎች ከተኩላ የሚተርፉት በሁለት መንገድ ብቻ ነው፡፡ አንደም የተኩላውን ጠረን ዐውቀው ነቅተው ከጠበቁት፤ አንድም ሁሉም በአንድነት ሰብሰብ ብለው፤ ቀንዳቸውን ወድረው ከጠበቁት፡፡ ያኔ ተራራው ላይ ሆኖ ነገሩን ይገመግምና፡-
በጎች፣
ካልተከፋፈሉ ወይ ካልተሸበሩ
ርሃብ ነው ጠኔ ነው የተኩላው አዳሩ፤
ብሎ እያንጎራጎረ ወደ ዱሩ ይመለሳል፡፡ በተኩላው ወያኔ ላይ እንወቅበት፡፡

አንዳንዴ እንኳን ሳት ብሏችሁ አሳማኝ ምክንያት አቅርቡ😂እውነቴን ነው ህወሃት ስለ ህገመንግስት ስታወራ አያምርባትም ምንም ሾርት ሚሞሪያም ብንሆንም ይሄን አንረሳምሄድሽም መጣሽም ያው ነሽ!
09/06/2020

አንዳንዴ እንኳን ሳት ብሏችሁ አሳማኝ ምክንያት አቅርቡ😂

እውነቴን ነው ህወሃት ስለ ህገመንግስት ስታወራ አያምርባትም ምንም ሾርት ሚሞሪያም ብንሆንም ይሄን አንረሳም
ሄድሽም መጣሽም ያው ነሽ!

19/05/2020

ዘንድሮ ለህወሓት አልሆነም ፣ ፌደራሊስቶቹም ላሽ ብለዋል 😂

የትግራይ ህዝብ ከግፈኞች ነፃ መውጣት አለበት!
19/05/2020

የትግራይ ህዝብ ከግፈኞች ነፃ መውጣት አለበት!

ኪስህ ሲሞላ ዘመኑ እንዴት ብሩህ አይሆን 😂😂
12/04/2020

ኪስህ ሲሞላ ዘመኑ እንዴት ብሩህ አይሆን 😂😂

የትራንስፖርት ነገርአዲስአበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ለምሳሌ ጀሞ፣ ጣፎ፣ ቡራዩ ፣ አለምገናን የመሳሰሉ ከተሞች አብዛኞቹ ቀን አዲስ አበባ ውስጥ ሰርተው ማታ ወደየቤቱ የሚገባ ነው የሚበዛው አሁን...
06/04/2020

የትራንስፖርት ነገር

አዲስአበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ለምሳሌ ጀሞ፣ ጣፎ፣ ቡራዩ ፣ አለምገናን የመሳሰሉ ከተሞች አብዛኞቹ ቀን አዲስ አበባ ውስጥ ሰርተው ማታ ወደየቤቱ የሚገባ ነው የሚበዛው አሁን ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የተናበበ ውሳኔ በአለመሰጠቱ ምክንያት ነዋሪዎች ላይ ከባድ ችግርና ጫና በመፍጠር ላይ ነው።
የኦሮሚያ ክልል ትራንስፖርትን ሲያግድ እነኚህን ከተሞች በልዩ ሁኔታ ማሰብ አለበት። ውሳኔዎች ህብረተሰቡን በአንድ በኩል ህዝቡን ችግር ውስጥ የሚከቱ መሆን የለባቸው። እርስ በእርስ interdependent ለሆኑ ከተሞች የሚሰሩ ስራዎች የሚጣጣም መሰራት አለበት።
መፍትሄ ይሰጥበት!

Addis Ababa City Press Secretary Office
Takele uma banti
Addis Ababa City Transport Authority
Addisu Arega Kitessa
Taye Dendea Aredo
Oromia Communication Bureau

Thanks to corona Now our life is ruined.
05/04/2020

Thanks to corona
Now our life is ruined.

እንሰሳቶች ሊጎበኙን መጡ።ካርማ እንዲህ ነው 😂
03/04/2020

እንሰሳቶች ሊጎበኙን መጡ።
ካርማ እንዲህ ነው 😂

Must watch this!
03/04/2020

Must watch this!

ታኬ 😍😍 the fighter
03/04/2020

ታኬ 😍😍
the fighter

Address

Addis Ababa
23445

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Top Ethiopa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share