Arif Taxi / አሪፍ ታክሲ

Arif Taxi / አሪፍ ታክሲ አሪፍ ታክሲ በአገራችን ያለዉን የትራንስፖርት ስርዓት በቴክ?

21/03/2020

እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!

🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ

🤦🏽‍♀️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)

👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)

🙅🏽‍♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!

❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!

☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!

📣 መረጃ አጋሩ!

ውሃና ሳሙና ማግኘት በማንችልበት አጋጣሚ የእጃችንን ንጽህና በአልኮል እና በሳንታይዘር በማጽዳት የኮሮና ቫይረስ  እንዳይስፋፋ የበኩላችንን እንወጣ፡፡ በተለይም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት...
18/03/2020

ውሃና ሳሙና ማግኘት በማንችልበት አጋጣሚ የእጃችንን ንጽህና በአልኮል እና በሳንታይዘር በማጽዳት የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ የበኩላችንን እንወጣ፡፡
በተለይም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ የተሸከርካሪ ባለንብረቶች፣ አሽከርካሪዎች እንደዚሁም ረዳቶች በየመኪኖቻችሁ ላይ ለተሳፋሪዎቻችሁ አልኮል እና ሳንታይዘር በማቅረብ እና እጆቻቸውን እንዲያጸዱ በማድረግ በጉዞ ወቅት በሚከሰት ንክኪ ቫይረሱ ከአንዱ ወደ ሌላ እንዳይዘመት ያለባችሁን ሀገራዊ ሀላፊነት ተወጡ።

Are you ready, ሐዋሳ?
10/10/2019

Are you ready, ሐዋሳ?

አዲስ ዜና ለባጃጅ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች!ስራዎትን በቴክኖሎጂ አዘምነን የተሻለ ገቢ እያገኙ ከፍ ያለ አገልግሎት የሚሰጡበትን አሰራር አምጥተንልዎታል። በቅርብ ምዝገባ እንጀምራለን።
10/10/2019

አዲስ ዜና ለባጃጅ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች!

ስራዎትን በቴክኖሎጂ አዘምነን የተሻለ ገቢ እያገኙ ከፍ ያለ አገልግሎት የሚሰጡበትን አሰራር አምጥተንልዎታል።
በቅርብ ምዝገባ እንጀምራለን።

Are you ready, Bahir dar?
09/10/2019

Are you ready, Bahir dar?

Address

Addis Ababa
1224

Telephone

+251991190498

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arif Taxi / አሪፍ ታክሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arif Taxi / አሪፍ ታክሲ:

Share