Liyu Bus

Liyu Bus የተለያዩ ባሶችን ትኬት ባሉበት ቦታ ሆነው በልዩ ባስ አፕልኬሽን ይቁረጡ የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ የሁሉንም ባሶች የጉዞ መረጃ በቀላሉ ያግኙ የልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽንን በማውረድ ብቻ 100 ማይልስ ስጦታ ያገኛሉ

Liyu Bus is your trusted travel partner, making bus ticket booking simple, fast, and reliable. We connect passengers with top bus operators across Ethiopia, offering a seamless experience through our easy-to-use platform. At Liyu Bus, we are revolutionizing bus travel in Ethiopia with our seamless booking platform. Over the past two years, we have proudly served more than one million customers and

facilitated transactions worth 600 million ETB for various bus operators. With our reliable service, extensive network, and commitment to excellence, you can trust Liyu Bus for a smooth and hassle-free travel experience.

የስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።የሥራ መደቡ መጠሪያ የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር ብዛት-----------------  3ጾታ...
10/01/2026

የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር
ብዛት----------------- 3
ጾታ------------------- ሴት
የስራ ቦታ-------------- ሀያሁለት ጎላጎል አካባቢ
የስራ ሰአት ፈረቃ
ከጠዋቱ 12፡30 – 7፡30
ከሰአት 8፡00 እስከ ምሽት 2፡00
የትምህርት ዝግጅት ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አመልካቾች ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ በማያያዝ የመኖሪያ አካባቢያቸውን እና መስራት የሚፈልጉበትን ፈረቃ ሰአት በመጥቀስ እስከ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌግራም ቁጥራችን 0929839439 ላይ መላክ ይችላሉ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 9439 ወይም +251116671805 ይደውሉ፡፡

ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቁልቢ የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ እና ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነፃ...
23/12/2025

ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቁልቢ የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ እና ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነፃ የጥሪ ማዕከላችን 9439 ይደውሉ

🔴 የጉዞ ፕሮግራሞች

✅ታህሳስ 17 መነሻ ታህሳስ 20 መመለሻ
✅ታህሳስ 18 መነሻ ታህሳስ 20 መመለሻ

Address

Hayahulet
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Bus:

Share