19/04/2025
አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል
ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን
ተሰጣቸው ።
ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ
የ5000 ብር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን
ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም
ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ
እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ።
ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም
ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤
የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 5000 ብርር
ልከፍል በመሆኑ ነው ፤
ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የፈጣሪን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ
ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል
የፈጣሪ እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? "
በማለት መለሱለት
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤
የፈጣሪን ንፁህ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል
ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ።
አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላኬ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ # አመሰግናለው "በማለት
ለ20 ጓዳኞችህ / ሼር. ታግ አርጉላቸዉ
የፈጣሪን ታላቅ ስጦታ. ለሁሉም እናሰማ!!
ሁሉም ሰው ሼር ሊያርገው ይገባል!!!