Chenet

Chenet Chenet is an application and website provided for shipping service. It aims to create easier access for individuals and organizations to get service.

Our services include. Motor cycle delivery
Pickup
Isuzu
Isuzu FSR
Tow truck
Water truck
Wastage truck

ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) የ10 ሜጋ ባይት (10 mb) ቦታ ብቻ እንደሚይዝ ያቃሉ?በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!
27/11/2020

ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) የ10 ሜጋ ባይት (10 mb) ቦታ ብቻ እንደሚይዝ ያቃሉ?

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

Are you ready Addis? we are almost here!Chenet mobile application will be officially released on December 5
25/11/2020

Are you ready Addis?

we are almost here!

Chenet mobile application will be officially released on December 5

ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) በቀርፋፋ የኢንተርኔት ፍጥነት ላይ ራሱ በቅልጥፍና እንሰሚሰራ ያቃሉ?
22/11/2020

ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?

ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application) በቀርፋፋ የኢንተርኔት ፍጥነት ላይ ራሱ በቅልጥፍና እንሰሚሰራ ያቃሉ?

ጭነትን የሚጠቀሙ ሹፌሮች እዛው የምባይል መተግበሪያው (Mobile Application) ላይ ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያቃሉ?
18/11/2020

ጭነትን የሚጠቀሙ ሹፌሮች እዛው የምባይል መተግበሪያው (Mobile Application) ላይ ዕቁብ መጣል እንደሚችሉ ያቃሉ?

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!
15/11/2020

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

ከቤቶ ወይም ከቢሮ ዛሬ መልቀቅ ቢፈልጉ በአማካኝ ስንት ብር እንደሚያወጡ ያቃሉ?  ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application ሲጠቀሙ መውሰድ የፈለጉትን እቃ ክብደት እና ስፋት...
14/11/2020

ከቤቶ ወይም ከቢሮ ዛሬ መልቀቅ ቢፈልጉ በአማካኝ ስንት ብር እንደሚያወጡ ያቃሉ?
ጭነት የምባይል መተግበሪያ (Mobile Application ሲጠቀሙ መውሰድ የፈለጉትን እቃ ክብደት እና ስፋት የምባይል መተግበሪያው ውስጥ በማስገባት እዛውኑ ተመጣጣኝ ተመን ይሰጦታል።

ጭነት የሞባይል አፕሊኬሽንን በመጠቀም በቀላሉ ወደ አዲሱ ቢሮ ወይም ቤቶ ይዘዋወሩ። በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!
09/11/2020

ጭነት የሞባይል አፕሊኬሽንን በመጠቀም በቀላሉ ወደ አዲሱ ቢሮ ወይም ቤቶ ይዘዋወሩ።
በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

ጭነት ሀገር በቀል የምባይል መተግበሪያ ነው።  የጭነት አላማ ሰዎች በቀላሉ ጥራቱን የጠበቀ እና ለመጠቀም ምቹ እንዲሁም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ነው። ድርጅታችን...
07/11/2020

ጭነት ሀገር በቀል የምባይል መተግበሪያ ነው። የጭነት አላማ ሰዎች በቀላሉ ጥራቱን የጠበቀ እና ለመጠቀም ምቹ እንዲሁም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ነው። ድርጅታችን ጭነትን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል

የሞተር ሳይክል ዲሊቨሪ
አይሱዙ
አይሱዙ ኤፍኤስ አር
ቶው ክሬን
ወተር ትራክ
የፍሳሽ ማስወገጃ መኪና

በቅርብ ቀን በጉግል ፕሌይ እና በአፕ ስቶር ይጠብቁን!

ቤቶን ሊቀይሩ አስበዋል?ቢሮዎንስ ሊቀይሩ አስበዋል?እንግዲያውስ ጭነት ሞባይል አፕሊኬሽን በመጠም ጊዜዎንና ጉልበቶን ይቆጥቡ። በቅርብ ቀን ጉግልፕሌይ እና በአፕስቶር ይጠብቁን!እስከዛው የፌስቡ...
04/11/2020

ቤቶን ሊቀይሩ አስበዋል?
ቢሮዎንስ ሊቀይሩ አስበዋል?
እንግዲያውስ ጭነት ሞባይል አፕሊኬሽን በመጠም ጊዜዎንና ጉልበቶን ይቆጥቡ።

በቅርብ ቀን ጉግልፕሌይ እና በአፕስቶር ይጠብቁን!

እስከዛው የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማረግ ለልዩ ልዩ ሽልማቶች እና ጥቅማ ጥቅሞች ተዘጋጁ!

01/11/2020

Coming soon! 🚚🚚🚚

Address

Bole Welo Sefer , T. K Building, Office Number 406
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chenet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chenet:

Share