Kora Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kora, Transportation Service, Bole, Woreda 02, Addis Ababa.

*የኮድ 3 መኪና አሽከርካሪዎች/ባለንብረቶች ምዝገባው ቀጥሏል፣🤝 #ኮራ ትሪፕ -   - 📞 9123🤝👍ኮራ ትሪፕ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሜትር ታክሲ አገልግሎት!🚗ኮራ ትሪፕ፣ ከመደበኛው የሜትር ...
31/01/2023

*የኮድ 3 መኪና አሽከርካሪዎች/ባለንብረቶች ምዝገባው ቀጥሏል፣

🤝 #ኮራ ትሪፕ - - 📞 9123🤝

👍ኮራ ትሪፕ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሜትር ታክሲ አገልግሎት!

🚗ኮራ ትሪፕ፣ ከመደበኛው የሜትር ታክሲ ባሻገር፣ የአንድ አቅጣጫ ተጓዦችን ባንድ ታክሲ አጣጥሞ፣ ወጪን ቆጥቦ፣ የተሻለ ገቢን የሚያስገኝ አገልግሎት ከልዩልዩ የደህንነት አማራጮች ጋር ይዞ ከተፍ ብሏል!

🚗የኮራ ትሪፕ አሽከርካሪ ሲሆኑ ከኮሚሽን ነጻ የመጀመሪያ 100 ጉዞዎችንና የተለያዩ አበረታች ሽልማቶችን የሚያገኙበት ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ መተግበሪያ ነው!

የሚያስፈልጉ ሰነዶች:
>ጉርድ ፎቶ
>መንጃ ፍቃድ
>ሊብሬ
>የመኪናው ፎቶ
>የንግድ ፍቃድ
>ሾፌር ከሆኑ የባለንብረቱ ውክልና

📲የኮራ ትሪፕ አሽከርካሪዎች ቤተሰብ ለመሆን መተግበሪያውን በቀላሉ ከጎግል ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ አውርደው መመዝገብ ይችላሉ:

Kora Driver:

*Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=product.driver.koratech&hl=en&gl=US

*IOS:
https://apps.apple.com/us/app/kora-driver/id1629632330

በቴሌግራም ለመመዝገብ: https://t.me/

የኮራ ትሪፕ ቤተሰብ ግሩፕ: https://t.me/korafamily

የኮራ ትሪፕ ድረ ገጽ፡ https://koratrips.com

ለበለጠ መረጃ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ይደውሉ:
+251922888899
+251955334455

ወይም በአካል ወደ ኮራ ቢሮ መምጣትና መመዝገብ ይችላሉ(ቦሌ ከደሳለች ክትፎ ወደ ቀኝ በሚወስደው መንገድ) 📞9123

🤝 #ኮራ ትሪፕ -   - 📞 9123🤝      የአሽከርካርዎች ምዝገባ ጀመረ፣👍ኮራ ትሪፕ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሜትር ታክሲ አገልግሎት!🚗ኮራ ትሪፕ፣ ከመደበኛው የሜትር ታክሲ ባሻገር፣ የአንድ...
15/01/2023

🤝 #ኮራ ትሪፕ - - 📞 9123🤝
የአሽከርካርዎች ምዝገባ ጀመረ፣

👍ኮራ ትሪፕ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሜትር ታክሲ አገልግሎት!

🚗ኮራ ትሪፕ፣ ከመደበኛው የሜትር ታክሲ ባሻገር፣ የአንድ አቅጣጫ ተጓዦችን ባንድ ታክሲ አጣጥሞ፣ ወጪን ቆጥቦ፣ የተሻለ ገቢን የሚያስገኝ አገልግሎት ከልዩልዩ የደህንነት አማራጮች ጋር ይዞ ከተፍ ብሏል!

🚗የኮራ ትሪፕ አሽከርካሪ ሲሆኑ ከኮሚሽን ነጻ የመጀመሪያ 100 ጉዞዎችንና የተለያዩ አበረታች ሽልማቶችን የሚያገኙበት ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ መተግበሪያ ነው!

📲የኮራ ትሪፕ አሽከርካሪዎች ቤተሰብ ለመሆን መተግበሪያውን በቀላሉ ከጎግል ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ አውርደው መመዝገብ ይችላሉ:

Kora Driver:

*Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=product.driver.koratech&hl=en&gl=US

*IOS:
https://apps.apple.com/us/app/kora-driver/id1629632330

የኮራ ትሪፕ ድረ ገጽ፡ https://koratrips.com
የኮራ ትሪፕ ቤተሰብ ግሩፕ: https://t.me/korafamily
የኮራ ትሪፕ ቴሌግራም ቻነል: https://t.me/koraet

ለበለጠ መረጃ በሚቀጥሉት ቁጥሮች ይደውሉ:
+251922888899
+251955334455
ወይም በአካል ወደ ኮራ ቢሮ መምጣትና መመዝገብ ይችላሉ(ቦሌ ከደሳለች ክትፎ ወደ ቀኝ በሚወስደው መንገድ) 📞9123

የፍቅር ስጦታ ከ ኮራ ትሪፕ። 🎄❤️   “የኮድ 3 ሜትር ታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች ማህበር፣ ከኮራ ትሪፕ በተገኘ ድጋፍ፣ በአሽከርካሪነት የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው ህይወታቸው ያ...
09/01/2023

የፍቅር ስጦታ ከ ኮራ ትሪፕ። 🎄❤️

“የኮድ 3 ሜትር ታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች ማህበር፣ ከኮራ ትሪፕ በተገኘ ድጋፍ፣ በአሽከርካሪነት የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው ህይወታቸው ያለፉትን ቤተሰብ በበአል ስጦታ ጎበኘ”።

ጉብኚቱ የተደረገው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የኮድ 3 ሜትር ታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች ማህበር ከኮራ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ያዘጋጁት እንደሆነ በመድረኩ ተገልጿል።

የማህበሩ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ሄኖክ እንደገለጹት በከተማችን በማሽከርከር ሰራ ላይ ተሰማርተው ሳሉ በግፍ ለተገደሉ እና ንብረታቸው ለተወሰደባቸው እዲሁም ለማህበረሰቡ መልካም ተግባር ለፈፀሙ አሽከርካሪዎች የገና በአልን አስመልክቶ የአብሮነትና የፍቅር ስጦታ ኮራ ትሪፕ የተባለ የሜትር ትራንስፖርት ድርጅት ካደረገልን የበግ ፣ የድፎ፣ የዶሮ እና የእንቁላል ድጋፍ በተጨማሪ ከጎናችን በመሆን ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻቸው ላደረጉልን ድጋፍ በማህበራችን ስም ከፍ ያለ ምስጋና እያቀረብን በቀጣይም ድጋፍ ካደረገልን ድርጅት ጋር እዲሁም ከዘርፉ ጋር ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ድርጅቶች ጋር በማህበራችን ደንብ ና መመሪያ መሠረት አሽከርካሪውንና ባለንብረቱን መብት እና ጥቅም ባስከበረ እና ባስጠበቀ መልኩ ከአሽከርካሪውና ባለንብረቱ በሚያግባቡን ስራዎች ላይ በጋራ እንደምንሰራ በዚሁ አጋጣሚ ለመግለፅ እንወዳለን ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

በሌላ በኩል፣ የኮራ ትሪፕ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ያሲን ዑመር በበኩላቸው እንደገለጹት” ኮራ ቴክኖሎጂ በአሽከርካሪነት የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አካላት የደስታና ሥራ ብቻ ሳይሆን የሀዘናቸውም ተካፋይ መሆኑን ለመግለጽ የታሰበ ዝግጅት እንደሆነና ድርጅቱ እንዲህ ያሉ ማህበራዊ ኃላፊነቶችን መወጣት ከተቋቋመባቸውተልዕኮዎች መካከል አንዱ መሆኑን ገልፀዋል።

ኮራ በከተሞች የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ እስካሁን በሜትር ታክሲ አገልግሎት እየተሰጠ ያለውን አገልግሎት ጨምሮ የማህበረሰቡን ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርግ አዳዲስ አማራጮችን ያካተተ ቴክኖሎጂያዊ መተግበርያ ይዞ የነጥላና ጥምር የሜትር ታክሲ አገልግሎት ለመስጠት በትልቅ ካቲታል ወደ ሥራ እየገባ ያለ ድርጅት ነው።

28/10/2022

Kora is coming soon!

Address

Bole, Woreda 02
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kora posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kora:

Share