Ethiochinet Logistics Technology

Ethiochinet Logistics Technology በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኢትዮጲያ የሚገኙትን የጭነት ባለቤቶችን/አስተላላፊዎች እና የጭነት አሽከርካሪዎችን በአንድ ሲስተም በማገናኘት ጭነቱ እንዲጓጓዝ የሚያግዝ

We present a mobile app platform to revolutionize the Ethiopian logistics landscape. By connecting freight owners, freight forwarders, and freight drivers, Ethiochinet facilitates efficient, reliable, and affordable freight delivery solutions for all stakeholders.

እርስዎ ብቻ በስራ መስመር ላይ መሆንዎን እና ጭነት ሲፈልጉ በ Ethiochinet Driver መተግበሪያ  ላይ  ሎኬሽን ያብሩ፣ በአቅራቢያ ያሉ የጭነት ስራዎችን እናገናኝዎታለን
12/05/2026

እርስዎ ብቻ በስራ መስመር ላይ መሆንዎን እና ጭነት ሲፈልጉ በ Ethiochinet Driver መተግበሪያ ላይ ሎኬሽን ያብሩ፣ በአቅራቢያ ያሉ የጭነት ስራዎችን እናገናኝዎታለን

27/04/2026

የጭነት መኪና አሽከርካሪዎች(ባለቤቶች) ኢትዮጭነት መተግበሪያ ላይ ለመመዝገብ መከተል ያለብዎ ቅደም ተከተል

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንልዎ ።መልካም የትንሣኤ በዓል!'
12/04/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ በዓሉ የሠላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንልዎ ።
መልካም የትንሣኤ በዓል!'

🛣 የጭነት ስራ 1 (Freight Job 1)🚚 መስመር: (A) 📍 አቃቂ ቃሊቲ ➡️   📍 ያቤሎ📏 ርቀት: 570 ኪሎ ሜትር📦 ጭነት: 🛠 ኤችዲፒኢ ቧንቧ (HDPE Pipe)🚐 ተሽከርካሪ: 🚛 የሮ...
05/04/2026

🛣 የጭነት ስራ 1 (Freight Job 1)
🚚 መስመር: (A) 📍 አቃቂ ቃሊቲ ➡️ 📍 ያቤሎ

📏 ርቀት: 570 ኪሎ ሜትር

📦 ጭነት: 🛠 ኤችዲፒኢ ቧንቧ (HDPE Pipe)

🚐 ተሽከርካሪ: 🚛 የሮ ትራከር ወይም 🔧 ሃይቤድ መኪና 🚜 የጭነት ስራ 2 (Freight Job 2)
🌾 መስመር: አዋሽ መልካ ➡️ ሃርቡ

📏 ርቀት: 402 ኪሎ ሜትር

📦 ጭነት: 🍞 ዱቄት

🚐 ተሽከርካሪ: 🚚 ተስማሚ መኪና (በ ካሶኒ ሸልቶ) በኢትዮጭነት አሽከርካሪ መተግበሪያ አሁን ያዝዙ!
👉 App Store | 🤖 👉 Google Play

መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ
31/03/2026

መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ

ጭነትዎን በ እጅ ስልክዎ ! እነደዚህ ቀላል ነዉ ፣ Ethiochinet Owner መተግበሪያ  ከ Play Store ወይም App Store ያዉርዱ ፣ ጭነትዎን ይመዝግቡ ያስጭኑ !
30/03/2026

ጭነትዎን በ እጅ ስልክዎ ! እነደዚህ ቀላል ነዉ ፣ Ethiochinet Owner መተግበሪያ ከ Play Store ወይም App Store ያዉርዱ ፣ ጭነትዎን ይመዝግቡ ያስጭኑ !

27/03/2026

🚛💨 Still phone calling to track your freight?
Stop the stress.
With Ethiochinet App:
📍 Track your freight in real-time
⚡ Find nearby trucks instantly
📱 Manage everything from your phone
🤝 No middlemen. No delays.
From pickup to delivery — simple, fast, and reliable.
👉 Download Ethiochinet today and move smarter!

26/03/2026

ከኢትዮጵያ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑት አቶ መሀመድ ሰኢድ መንዛ ጋር የተደረገ አስደሳች አጋርነት ትክቶከር በጋራ መስራት ለጋራ ስኬታችን በተለይም እንደ እኛ ላሉ ድርጅቶች ትርጉም ያለው ተፅእኖ ለመፍጠር መሰረታዊ ነው። ይህ የጠንካራ አጋርነት ጅምር ነው፣ እናም ሀገራችንን በትጋትና በዓላማ በማገልገል አብረን ወደፊት ለመገስገስ እንሰራለን ። #ኢትዮጵያ #ሎጂስቲክስ

Tired of making endless calls or relying on brokers to find nearby freight vehicles?Why not simplify the process with yo...
24/03/2026

Tired of making endless calls or relying on brokers to find nearby freight vehicles?

Why not simplify the process with your smartphone?

With the Ethiochinet Owner App, just register your route, and we’ll instantly connect you with nearby freight vehicle drivers—saving you time, effort, and hassle.

Download the app today and move your freight smarter!

23/03/2026
23/03/2026

መፍትሄው በ እጅ ስልክዎ ነው
ዛሬውኑ የEthiochinet Driver መተግበሪያ ያውርዱ
ይመዝገቡ

Address

Bole , Gerji Mebrat Hail
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiochinet Logistics Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share