Wanza Logistics

Wanza Logistics Wanza is a dynamic and technology-driven
logistics service provider.

10/05/2026

የእናትነት ፍቅርን ርቀት አይበግረውም!
መልካም የእናቶች ቀን!

ዋንዛ ኤክስፕረስ!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

07/05/2026

እኛ ጋር ስራ የሚጀምረው በእምነት ነው፤ የሚጠናቀቀው ደግሞ በፈገግታ። ባለፈው አንድ ዓመት የደንበኞቻችን ቁጥር በ3 እጥፍ ማደጉ የእኛን ጠንካራ ስራ እና የእናንተን እምነት ያሳያል። ዋንዛ ኤክስፕረስ - ለጥራት አንደራደርም!ለፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት አሁኑኑ ይደውሉልን!

ሞባይል: 0986 111114
የቢሮ ስልክ: 0111 691092
አጭር ቁጥር: 9575

ዋንዛ ኤክስፕረስ

የአርበኞች ድል በዓል የነፃነታችን እና የፅናታችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ነፃነትና ክብር ደማቸውንና አጥንታቸውን የገበሩ ጀግኖች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን እናስታውሳለን። ዋንዛ ሎጂስቲክ...
04/05/2026

የአርበኞች ድል በዓል የነፃነታችን እና የፅናታችን ማሳያ ነው!
ለሀገራችን ነፃነትና ክብር ደማቸውንና አጥንታቸውን የገበሩ ጀግኖች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን እናስታውሳለን። ዋንዛ ሎጂስቲክስ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለ79ኛው የአርበኞች ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የጀግኖች ታሪክ ለነገው ስራችን ብርታት ይሆነናል።

02/05/2026

At the heart of every delivery is a promise: that your package arrives not just on time, but with the care and efficiency you deserve.

Recently, we had the opportunity to sit down with the Sales and Marketing Director of WANZA LOGISTICS to discuss the core pillars of our service—quality and speed. Our conversation centered on how we can continue to refine our logistics to meet the evolving needs of our .

ከመነሻ እስከ መድረሻ... በፀሐይ እና በዝናብ ስራችሁን በታማኝነት ለምትወጡ የዋንዛ ሰራተኞች በሙሉ ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል። እንኳን ለሰራተኞች ቀን አደረሳችሁ! Wanza Logistics!...
30/04/2026

ከመነሻ እስከ መድረሻ... በፀሐይ እና በዝናብ ስራችሁን በታማኝነት ለምትወጡ የዋንዛ ሰራተኞች በሙሉ ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል። እንኳን ለሰራተኞች ቀን አደረሳችሁ! Wanza Logistics!

28/04/2026

ከባህር ዳር ወደ ጋምቤላም ሆነ አሶሳ፤ ማንኛውንም መልክትና እቃ በፍጥነት እናስተላልፋለን!

ዋንዛ ኤክስፕረስ - ሁሌም ከጎንዎ!

📞 በ 9575 /0116910192 ይደውሉልን።

25/04/2026

የንግድ መልዕክቶችን አስተማማኝ በሆነው በዋንዛ ኤክስፕረስ ወደ ጋምቤላ ይላኩ!
ለበለጠ መረጃ፡ 9575 | 0986111114 | 0111691092 ይደውሉ።

23/04/2026

የርቀት ጉዞን በታማኝነት ያሸነፈው ዋንዛ ኤክስፕርስ፤ ጭንቀት አልባ በሆነ አቅርቦት የንግድዎን ስኬት ያፋጥናል።

Mobile: 0986 111114
Office Line: 0111 691092
Short Code: 9575

Address

BOLE Behind Skylight Hotel
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:30 - 23:30
Tuesday 09:30 - 23:30
Wednesday 09:30 - 23:30
Thursday 09:30 - 23:30
Friday 09:30 - 23:30
Saturday 09:30 - 23:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wanza Logistics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wanza Logistics:

Share