Yes Express

Yes Express Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yes Express, Cargo and freight company, Bole Sub city, (22) Djibouti Street, Beside Golagul tower, Quality Building first floor, Addis Ababa.

Yes express is a company originated in Ethiopia to be engaged in delivery of documents, parcels, and ecommerce items in Ethiopia and later to be growing to international.

ፈጣኑን የመጓጓዣ መንገድ በመጠቀም መልእክቶትን በፍጥነት እናደርስሎታለን።ለፈጣን የመልእክት አገልግሎት በ📞 0911240719 ይደውሉልን! ወይንም የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መገናኛ...
12/08/2025

ፈጣኑን የመጓጓዣ መንገድ በመጠቀም መልእክቶትን በፍጥነት እናደርስሎታለን።

ለፈጣን የመልእክት አገልግሎት በ📞 0911240719 ይደውሉልን! ወይንም
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መገናኛ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ብሎክ ቁጥር 10 ግራውንድ #005 የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፋችንን ይጎብኙ!

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/yesexpressofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

የኦንላይን ንግድ ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙት ይችል። ከሁሉም በላይ ግን ትልቁ ፈተና የታዘዙትን እቃዎች ደንበኛው ያለበት ቦታ ድረስ በፍጥነት ማድረስ ነው። ይህን የስራ ፈጣሪዎች እና የነጋዴዎችን...
07/08/2025

የኦንላይን ንግድ ብዙ ፈተናዎች ሊገጥሙት ይችል። ከሁሉም በላይ ግን ትልቁ ፈተና የታዘዙትን እቃዎች ደንበኛው ያለበት ቦታ ድረስ በፍጥነት ማድረስ ነው። ይህን የስራ ፈጣሪዎች እና የነጋዴዎችን ችግር ለመፍታት እንደ ያሉ ፈጣን እና ታማኝ የመልእክት ማጓጓዝ እና ማድረስ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ትልቅ ሚና ይጫወታሉ።

አገልግሎትዎ ለምን በአንድ ከተማ ብቻ ይወሰናል? በመላው ኢትዮጵያዊ ለሚገኙ ደንበኞችዎ ተደራሽ ለመሆን የየስ ኤክስፕረስ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ለፈጣን የመልእክት አገልግሎት በ📞 0911240719 ይደውሉልን! ወይንም
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መገናኛ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ብሎክ ቁጥር 10 ግራውንድ #005 የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፋችንን ይጎብኙ!

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/yesexpressofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

መልእክቶችን በመልእክተኛ መላላክ የቅርብ ጊዜ ልማድ አይደለም። ከክርስቶስ ልደት በፊት በ2400 አመተ አለም ገደማ በጥንታዊው የግብጽ ስልጣኔ ጊዜ ነበር ፈርዖኖች የታላቁ አባይ ወንዝን ተጠቅ...
04/08/2025

መልእክቶችን በመልእክተኛ መላላክ የቅርብ ጊዜ ልማድ አይደለም። ከክርስቶስ ልደት በፊት በ2400 አመተ አለም ገደማ በጥንታዊው የግብጽ ስልጣኔ ጊዜ ነበር ፈርዖኖች የታላቁ አባይ ወንዝን ተጠቅመው መልእክት መልእክት መላላክ የጀመሩት። መልእክታቸውን በሚንሳፈፍ ሳጥን ውስጥ አርገው ወንዙ ላይ ይለቁታል።

በአሁኑ ጊዜ ደሞ ቴክኖሎጂው በደረሰበት የኮሙኒኬሽን እና የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ በመጠቀም መልእክቶችን በማይታመን ፍጥነት ይደርሳል።

ለፈጣን የመልእክት አገልግሎት በ📞 0911240719 ይደውሉልን!

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/yesexpressofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ለህክምና አገልግሎት በጣም ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በተለይም በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት አብዛኛውን የህክምና መገልገያዎች እና መደህኒቶች ከዋና ከተማዎች ውጭ ማግኘት ...
02/08/2025

ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ለህክምና አገልግሎት በጣም ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በተለይም በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት አብዛኛውን የህክምና መገልገያዎች እና መደህኒቶች ከዋና ከተማዎች ውጭ ማግኘት አዳጋች ሊሆን ይችላል። በዚህም የተነሳ ብዙ ሰዎች ቶሎ ለማገገም የሚረዳቸውን መድሀኒት እና ህክምና ለማግኘት ይቸገራሉ። አልፎ ተርፎም ለሞት ይዳረጋሉ። በእንደዚ አይነት ጊዜያት የህክምና ተቋማትም ሆኑ የህክምናው ተገልጋዮች ውዱን የሰውን ልጅ ህይወት ሊያተርፉ የሚችሉ መገልገያዎችን፣ የምርመራ ናሙናዎችን፣ መድሀኒቶችን እንደ የስ ኤክስፕረስ ያሉ ፈጣን የመልክት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በመጠቀም መላላክ ይችላሉ። ለፈጣን አገልግሎት በ📞 0911240719 ይደውሉልን!

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/yesexpressofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

ፈጣን ታማኝ ተደራሽ መልእክተኛዎት📦በመላው ኢትዮጵያ መልእክቶትን እናደርሳለን!🇪🇹✈️ #ባህርዳር  #አርባምንጭ  #ላሊበላ  #ጎንደር  #ሁመራ  #መቀሌ  #ሀዋሳ  #አዳማ  #ጋምቤላ  #አሶሳ...
31/07/2025

ፈጣን ታማኝ ተደራሽ መልእክተኛዎት📦

በመላው ኢትዮጵያ መልእክቶትን እናደርሳለን!🇪🇹✈️

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

አሁኑኑ 📞 0911240719 ይደውሉልን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/yesexpressofficial
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

ፈጣን መልእክተኛዎት📦በመላው ኢትዮጵያ መልእክቶትን እናደርሳለን!🇪🇹✈️ #ባህርዳር  #አርባምንጭ  #ላሊበላ  #ጎንደር  #ሁመራ  #መቀሌ  #ሀዋሳ  #አዳማ  #ጋምቤላ  #አሶሳ  #ሰመራ  #...
29/07/2025

ፈጣን መልእክተኛዎት📦

በመላው ኢትዮጵያ መልእክቶትን እናደርሳለን!🇪🇹✈️

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

አሁኑኑ 📞 0911240719 ይደውሉልን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

መልእክት አለዎት?ምንም እንዳይጨነቁ! ወደ አቅራቢያዎት ወዳለ የስ ኤክስፕረስ ቅርንጫፍ ያምሩ ወይንብ በስልክ ቁጥራችን 0911240719 ይደውሉልን!🚚✈️ፈጣን መልእክተኛዎት   ከተለያዩ ዶክመ...
25/07/2025

መልእክት አለዎት?
ምንም እንዳይጨነቁ! ወደ አቅራቢያዎት ወዳለ የስ ኤክስፕረስ ቅርንጫፍ ያምሩ ወይንብ በስልክ ቁጥራችን 0911240719 ይደውሉልን!

🚚✈️ፈጣን መልእክተኛዎት

ከተለያዩ ዶክመንቶች📄 ጀምሮ የስራ ግብአቶች፣ የህክምና መገልገያዎች🩺፣ ስጦታዎች🎁 እና የተለያዩ መልክቶችን በአደራ ተረክበን በፍጥነት እናደርስሎታለን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

አደራዎትን እናደርሳለን!🫡ዶክመንቶች፣ የተለያዩ መለዋወጫዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ለወዳጅ ዘመድ ሚላኩ አልባሳት እና ቁሳቁሶች እና ሌሎችም ሚላኩ መልእክቶች ካሎት እኛ እናደርስሎታለን። #ባ...
23/07/2025

አደራዎትን እናደርሳለን!🫡

ዶክመንቶች፣ የተለያዩ መለዋወጫዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ለወዳጅ ዘመድ ሚላኩ አልባሳት እና ቁሳቁሶች እና ሌሎችም ሚላኩ መልእክቶች ካሎት እኛ እናደርስሎታለን።

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

አሁኑኑ 📞 0911240719 ይደውሉልን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

ወደ የት እናድርስልዎ?📍🌍 #ባህርዳር  #አርባምንጭ  #ላሊበላ  #ጎንደር  #ሁመራ  #መቀሌ  #ሀዋሳ  #አዳማ  #ጋምቤላ  #አሶሳ  #ሰመራ  #አክሱም  #ጎዴ  #ሽሬ  #ጂንካ  #ድሬዳዋ ...
21/07/2025

ወደ የት እናድርስልዎ?📍🌍

#ባህርዳር #አርባምንጭ #ላሊበላ #ጎንደር #ሁመራ #መቀሌ #ሀዋሳ #አዳማ #ጋምቤላ #አሶሳ #ሰመራ #አክሱም #ጎዴ #ሽሬ #ጂንካ #ድሬዳዋ #ነቀምት #ባሌሮቤ #ጂግጂጋ #ጂማ

አሁኑኑ 📞 0911240719 ይደውሉልን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

🫡ሀሳቦትን በእኛ ላይ ይጣሉ!  ባስቸኳይ መላክ📦 ያለበት እቃ እጆት ላይ አለ? ሀሳብ እንዳይገባዎት! የእርሶ ታማኝ መልእክተኛዎት የስ ኤክስፕረስ   አደራዎትን ተቀብሎ በፍጥነት ካሰቡበት ቦታ...
19/07/2025

🫡ሀሳቦትን በእኛ ላይ ይጣሉ!

ባስቸኳይ መላክ📦 ያለበት እቃ እጆት ላይ አለ? ሀሳብ እንዳይገባዎት! የእርሶ ታማኝ መልእክተኛዎት የስ ኤክስፕረስ አደራዎትን ተቀብሎ በፍጥነት ካሰቡበት ቦታ ያደርስልዎታል!✈️
አሁኑኑ 📞 0911240719 ይደውሉልን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

📢ወደ የት እናድርስልዎት?አስቸኳይ ወደ ክፍለ ሃገር የሚላኩ ዶክመንቶች📄፣ የስራ ግብአቶች፣ የህክምና መገልገያዎች🩺፣ ስጦታዎች🎁፣ የተለያዩ የተሽከርካሪና ማሽኖች መለዋወጫዎች📦፣ እና መልእክቶ...
16/07/2025

📢ወደ የት እናድርስልዎት?
አስቸኳይ ወደ ክፍለ ሃገር የሚላኩ ዶክመንቶች📄፣ የስራ ግብአቶች፣ የህክምና መገልገያዎች🩺፣ ስጦታዎች🎁፣ የተለያዩ የተሽከርካሪና ማሽኖች መለዋወጫዎች📦፣ እና መልእክቶች አለዎት? እንግዲያውስ በ0911240719 ይደውሉልን፣ ወይም ወደ ቢሮዎቻችን ብቅ ይበሉ!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

🚨አስቸኳይ መልእክ አለዎት?ከተለያዩ ዶክመንቶች📄 ጀምሮ የስራ ግብአቶች፣ የህክምና መገልገያዎች🩺፣ ስጦታዎች🎁 እና የተለያዩ መልክቶችን በአደራ ተረክበን በፍጥነት እናደርስሎታለን!LinkedIn...
14/07/2025

🚨አስቸኳይ መልእክ አለዎት?

ከተለያዩ ዶክመንቶች📄 ጀምሮ የስራ ግብአቶች፣ የህክምና መገልገያዎች🩺፣ ስጦታዎች🎁 እና የተለያዩ መልክቶችን በአደራ ተረክበን በፍጥነት እናደርስሎታለን!

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/yes-express-et/
Facebook: https://www.facebook.com/yes.yes.express.ethiopia
Instagram:
https://www.instagram.com/ethiopiayesexpress
TikTok: https://www.tiktok.com/.express8
Telegram:
https://t.me/yesexpress
🌐https://www.yesairmail.com

Address

Bole Sub City, (22) Djibouti Street, Beside Golagul Tower, Quality Building First Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yes Express posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share