Public Transport Bus

Public Transport Bus Public Transport Bus

እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ወደ ሐዋሳ መሔድ ለምትፈልጉ የበዓሉ ተሳታፊዎች በሙሉ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ሐዋ...
24/12/2024

እንኳን አደረሳችሁ
ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ወደ ሐዋሳ መሔድ ለምትፈልጉ የበዓሉ ተሳታፊዎች በሙሉ ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ሐዋሳ የጉዞ አገልግሎት እንደሚሰጥ ለማስታወስ እንወዳለን።
ለረጅም ጊዜያት በማሽከርከር ብቃታቸውን ባስመሰከሩ ባስ ካፒቴኖቻችን በአገር አቋራጭ ባሶች ደህንነተዎ ተጠብቆ ካሰቡት ይደርሳሉ::
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት አገር አቋራጭ አውቶቢሶች ከመቀመጫቸው ምቾት በተጨማሪ አካል ጉዳተኞች ወደባሱ የሚሳፈሩበት አሳንሰር (ሊፍት) ፣ የስልክ ቻርጀር ማድረጊያዎች ፣ ዋይፋይ እና መፀዳጃ የተገጠመላቸው መሆኑ ልዩ ያደርጋቸዋል::
ትኬት ባሉበት ሆነው ወደ ነፃ የጥሪ ማዕከላችን 9439 በመደወል በቴሌብር ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በሁሉም የግል ባንኮች ትኬቶችን ማግኝት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪ የትኬት ቢሮዎቻችን ላምበረት ፣ ቃሊቲ ፣ አየር ጤና እና አስኮ ትኬቶችን ማግኘት ይችላሉ::
ለተጨማሪ መረጃ 9439 ላይ ይደውሉ::

አስደሳች ዜና 9439 ነፃ የጥሪ ማዕከል ሆኗል  አሁን ያለምንም ክፍያ በነፃ …ስልኬ ካርድ አልቋል ሳይሉ ወደ 9439 በመደወል የፐብሊክ ትራንስፖርት ሀገር አቋራጭ ባሶችን ሁሉንም የጉዞ መረ...
24/11/2024

አስደሳች ዜና
9439 ነፃ የጥሪ ማዕከል ሆኗል

አሁን ያለምንም ክፍያ በነፃ …ስልኬ ካርድ አልቋል ሳይሉ ወደ 9439 በመደወል የፐብሊክ ትራንስፖርት ሀገር አቋራጭ ባሶችን ሁሉንም የጉዞ መረጃ ማግኝት እና ትኬት መቁረጥ እንደሚችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው ፡፡

የፐብሊክ ትራንስፖርት ልዩ ሀገር አቋራጭ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ አልያም መረጃ ለመጠየቅ ሲደውሉ ያለምን ክፍያ በነፃ ነው
20/11/2024

የፐብሊክ ትራንስፖርት ልዩ ሀገር አቋራጭ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ አልያም መረጃ ለመጠየቅ ሲደውሉ ያለምን ክፍያ በነፃ ነው

ጥሪ ለተደረገላችሁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፐብሊክ ትራንስፖርት እንደተለመደው ምቹ እና ዘመናዊ በሆኑ አውቶብሶቹ መነሻውን ከመሀል ሜክሲኮ በማድረግ እናንተኑ ለማድረስ ዝግጁ ነው ትኬትዎን ወደ ...
16/11/2024

ጥሪ ለተደረገላችሁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፐብሊክ ትራንስፖርት እንደተለመደው ምቹ እና ዘመናዊ በሆኑ አውቶብሶቹ መነሻውን ከመሀል ሜክሲኮ በማድረግ እናንተኑ ለማድረስ ዝግጁ ነው ትኬትዎን ወደ 9439 በመደውል አስቀድመው ይቁረጡ

የምስራችለዉድ ደንበኞቻችን ወደ ነቀምት ደምቢዶሎ እና ጊምቢ ጉዞ ለምታደርጉ የፐብሊክ ትራንስፖርት ደንበኞቻችን በሌሊት ተነስቶ ትራንስፖርት ፍለጋ እንግልትን ለማስቀረት እና አርፍደዉ ባስ እን...
13/11/2024

የምስራች
ለዉድ ደንበኞቻችን

ወደ ነቀምት ደምቢዶሎ እና ጊምቢ ጉዞ ለምታደርጉ የፐብሊክ ትራንስፖርት ደንበኞቻችን በሌሊት ተነስቶ ትራንስፖርት ፍለጋ እንግልትን ለማስቀረት እና አርፍደዉ ባስ እንዳያመልጥዎ ካሉበት ቦታ ወደ አስኮ መናሀሪያ ለማድረስ የሌሊት ታክሲ አገልግሎት ማዘጋጀታችንን በአክብሮት እንገልፃለን

Kabajamtoota fi Jallatamtota imaaltotaa Geejiba public Bus Hundaaf .rakkoo konkoolatan isiin darbuu hambisuuf kallattii tajajila Kenya. Hundaan gama kaminuu Imaltoonni Finfinnee Naqaamtee
Imaltooni Gimbii ..Ayira. .D.dollo fi Najjoo nannoo jirtaan huundatti odeeffannoo kennuun Tajajilli geejiba halkaanii akka isiniif kennamu waan mirkaneessinef Kabajan isiin beeksifna .
Imaala gaarii

ከአዲስ አበባ አርባምንጭ ፐብሊክ ባስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አዳዲስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን የእርስዎን ምቾቶን ለማስጠበቅ😍 ምቹና ወደ ጎን መስፋት የሚችሉ ወንበሮች 😍 በእያንዳንዱ ወ...
05/08/2024

ከአዲስ አበባ አርባምንጭ

ፐብሊክ ባስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አዳዲስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን የእርስዎን ምቾቶን ለማስጠበቅ
😍 ምቹና ወደ ጎን መስፋት የሚችሉ ወንበሮች
😍 በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ
😍ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎቱ የሚቀይሩት መብራት
😍 የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/AC/
😍 ምቹ የሆነ የመታጠቢያና መጸዳጃ ከፍል
😍 ለመድሃኒት እና በቅዝቃዜ መያዝ ለሚሹ ቁሶች የሚውል ፍሪጅን
😍 ፈጣን ዋይ ፋይ /WIFI/
በፐብሊክ ትራንስፖርት የደርሶ መልስ ትኬትዎን ባሉበት ሆነዉ በዲጂታል አማራጮች ማለትም በሞባይል መተግበሪያችን በቴሌብር ሱፐር አፕ እና ጥሪ ማዕከላችንን 9439 ተጠቅመዉ ይቁረጡ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.publicbus.customer

ድጋፍ ተደረገየፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ750,00...
26/07/2024

ድጋፍ ተደረገ
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ750,000/ ሰባት መቶ ሃምሳ ሺ/ ብር ድጋፍ በማድረግ ለወገን ደራሽነቱን አሳየ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ጅግሶ እንደተናገሩት አገልግሎታችን ከሚሰጣቸው የአገልግሎት ተልዕኮ አንፃር ህብረተሰቡ በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሲሆን በተለያዩ ወቅቶች በሚገጥሙ ሀገራዊ የድጋፍ ጥሪና ድጋፍ ለሚሹ አካላት አጋርነቱን ሲያሳይ የቆየ ተቋም መሆኑን ገልጸው በአሁኑ ወቅት በጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ሀዘኑ የጋራችን በመሆኑ በጋራ እንወጣዋለን ብለዋል።
በመጨረሻም ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በአደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው የተጎጂ ቤተሰቦች እና ዘመድ ወዳጆች ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

Back from university for a break? Travel hassle-free with our reliable transport bus! Enjoy a comfortable ride home and ...
23/06/2024

Back from university for a break? Travel hassle-free with our reliable transport bus! Enjoy a comfortable ride home and make the most of your break. Book your seat now! PUBLIC BUS

የእርስዎ የጉዞ አጋር በመሆን ከንጋት እስከ ጎህ ስናገለግልዎ ክብር ይሰማናል ::  ትኬትዎን ባሉበት ሆነዉ በዲጂታል አማራጮች ማለትም በሞባይል መተግበሪያችን በቴሌብር ሱፐር አፕ እና ጥሪ ማ...
05/06/2024

የእርስዎ የጉዞ አጋር በመሆን ከንጋት እስከ ጎህ ስናገለግልዎ ክብር ይሰማናል :: ትኬትዎን ባሉበት ሆነዉ በዲጂታል አማራጮች ማለትም በሞባይል መተግበሪያችን በቴሌብር ሱፐር አፕ እና ጥሪ ማዕከላችንን 9439 ተጠቅመዉ ይቁረጡ
https://play.google.com/store/apps/details...
ፐብሊክ ትራንስፖርት

🚌 Reconnect this Weekend! 🌟Ready for a heartwarming getaway? Book your round trip tickets with us and embrace those cher...
30/05/2024

🚌 Reconnect this Weekend! 🌟

Ready for a heartwarming getaway? Book your round trip tickets with us and embrace those cherished moments with family, relatives, or someone special. Don't let distance keep you apart. Let's make this weekend unforgettable! 💫 🚌

ይህንን ያውቃሉ ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ብቻ በፐብሊክ ባስ የ ኢ ትኬቲንግ ሲስተም ከየጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ...
24/05/2024

ይህንን ያውቃሉ ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ብቻ በፐብሊክ ባስ የ ኢ ትኬቲንግ ሲስተም ከየጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ፡፡
አልያም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 9439 በመደወል ወይም የፐብሊክ ባስን አፕልኬሽን ተጠቅመው የሚላክልዎትን የኮድ ቁጥር በመያዝ በሞባይል ባንኪንግ አልያም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ክፍያዎትን በመፈፀም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ፡፡
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
አፕሊኬሽኑን ከ ፕለይ ስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.publicbus.customer

🌿 Welcome to the Coffee Garden and Jungle Retreat in Mizane Tefrie! 🌿Hop on our bus and embark on an unforgettable journ...
16/05/2024

🌿 Welcome to the Coffee Garden and Jungle Retreat in Mizane Tefrie! 🌿

Hop on our bus and embark on an unforgettable journey through lush landscapes and aromatic coffee fields. Join us for an adventure filled with nature, relaxation, and endless coffee delights! ☕️🚌

Address

Mexico
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Public Transport Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share