Godana Freight

Godana Freight Godana Freight is a licensed technology led freight brokerage company established with the aim of fr

20/01/2023

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!!

ጎዳና የጭነትዎ ዋስትና!!!

20/01/2023

በድጋሜ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ከበዓል በኋላ የመጀመርያው ቅዳሜያችንን በደማቁ ከአስደናቂ የስልጠና ባለሙያዎች ጋር እንጠብቃችኋለን።

እኚህ ድንቅ አሰልጣኞቻችንም ከአሳለፏችው የህይወት ልምዶች ልያስተምሩን እንዲሁም ልያነቃቁን ዝግጅታቸውን መጨረሻቸውን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

እናንተስ ዝግጁ ናችሁ?

መልስዎ አዎ ከሆነ
👉 ቅዳሜ ጥር 13 /2015 ከጠዋቱ 2:30
📍 በቫምዳስ ሲኒማ እንጠብቃችኋለን።
👉 ቀድመው ቦታ ለመያዝ ከስር ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።
✍🏼 Register HERE:- https://forms.gle/otg27bFNk77mUAWx5

❔ለበለጠ መረጃ
📞 +251975202377
✉️ [email protected]

🚨WE ARE ON DIFFERENT SOCIAL MEDIA PLATFORMS👇🏼

📱Telegram, 📱Facebook, 📱Instagram, 📱Twitter, 📱Youtube, 📱TikTok, 📱LinkedIn

#ስኬት

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ስርአት ነው። በዩኤስ ከ9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቀጥታ በሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ እንደ ዋና የገቢ ምንጫቸው ተጠቃሚ ናቸው ናቸው።የአሜሪካ ቢዝነሶች ምርቶቻ...
14/01/2023

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ስርአት ነው። በዩኤስ ከ9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቀጥታ በሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ እንደ ዋና የገቢ ምንጫቸው ተጠቃሚ ናቸው ናቸው።

የአሜሪካ ቢዝነሶች ምርቶቻቸውን ለመላክ በየዓመቱ ብዙ ገንዘብ ያጠፋሉ ። ኩባንያዎች ለሎጂስቲክስ ወጪዎች በግምት 1.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ያወጣሉ፣ ይህም ከጠቅላላው የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ምርት ከስምንት በመቶው ጋር እኩል ነው።

https://t.me/godanatransport
https://godanatransport.com

With the Godana Freight app, we introduce transparent pricing, fast payments, and the ability for carriers to book a load with the touch of a button.

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ስርአት ነው። በዩኤስ ከ9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቀጥታ በሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ እንደ ዋና የገቢ ምንጫቸው ተጠቃሚ ናቸው ናቸው።የአሜሪካ ቢዝነሶች ምርቶቻ...
14/01/2023

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ስርአት ነው። በዩኤስ ከ9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቀጥታ በሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ እንደ ዋና የገቢ ምንጫቸው ተጠቃሚ ናቸው ናቸው።

የአሜሪካ ቢዝነሶች ምርቶቻቸውን ለመላክ በየዓመቱ ብዙ ገንዘብ ያጠፋሉ ። ኩባንያዎች ለሎጂስቲክስ ወጪዎች በግምት 1.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ያወጣሉ፣ ይህም ከጠቅላላው የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ምርት ከስምንት በመቶው ጋር እኩል ነው።

https://t.me/godanatransport
https://godanatransport.com

07/01/2023

Address

4th Floor, TG Bldg. , Mexico
Addis Ababa
1230

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Godana Freight posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Godana Freight:

Share