Abyssinia Transport Solution አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን

Abyssinia Transport Solution አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን ➛Planning and facilitating trips
➛Providing transportation service
➛Providing qualified driver

የኦዳ ባስ ወኪል የሆነው አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን በ ሃይሌ ጋርመንት (ላፍቶ አደባባይ) ፊትለፊት ተጨማሪ ቲኬት ቢሮ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነ...
09/08/2022

የኦዳ ባስ ወኪል የሆነው አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን በ ሃይሌ ጋርመንት (ላፍቶ አደባባይ) ፊትለፊት ተጨማሪ ቲኬት ቢሮ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ💚

እንኳን ወደ ለታላቁ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል በደህና መጣችሁ!ከቁሉቢ; ከድሬዳዋ እና ሐረር ወደ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ለመመለስ የ ኦዳ ባስን ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን! ለማንኛው...
26/07/2022

እንኳን ወደ ለታላቁ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል በደህና መጣችሁ!
ከቁሉቢ; ከድሬዳዋ እና ሐረር ወደ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ለመመለስ የ ኦዳ ባስን ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን!
ለማንኛውም ጥያቄዎና መረጃ ከዚህ በታች ባሉት ስ.ቁጥሮች ይደውሉ።
0966661566
0922164616
0903661466
0911774298

አስደሳች ዜና ለድሬዳዋ እና አካባቢዋ የአውቶብስ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች። የኦዳ ባስ ወኪል የሆንው ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን ከድሬ ዳዋ አዲስ አበባ የተሟላ የትራንስፖርት አገ...
23/07/2022

አስደሳች ዜና ለድሬዳዋ እና አካባቢዋ የአውቶብስ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች። የኦዳ ባስ ወኪል የሆንው ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን ከድሬ ዳዋ አዲስ አበባ የተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አሰራር በአዲስ መልኩ በማዳበር በድሬዳዋ ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ህንፃ ላይ ቲኬት ቢሮ ከፍቶ ዳግም የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። አመታዊውን የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ንግስ ላይ ለመታደም ወደ ስፍራው ያቀናችሁ እና ድሬና ሐረር የተጓዛችሁ መንገደኞች መመለሻችሁን በኦዳ ባስ ያድርጉ!
ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ💚

የኦዳ ባስ ወኪል የሆነው አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን በ ዘነበወርቅ መናኸሪያ በር ላይ ተጨማሪ ቲኬት ቢሮ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በተጨማሪም ዘነበወርቅ ከኦሮሚያ ህብረት ...
23/07/2022

የኦዳ ባስ ወኪል የሆነው አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶልሽን በ ዘነበወርቅ መናኸሪያ በር ላይ ተጨማሪ ቲኬት ቢሮ ከፍቶ የተሟላ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በተጨማሪም ዘነበወርቅ ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አጠገብ የሚገኘው ነባሩ ቲኬት ቢሯችን አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን በላምበረት እና ትልቁ አውቶብስ ተራ ከሚገኑኙት ቲኬት ቢሮዎቻችን በተጨማሪ በቅርብ ቀናት ላፍቶ አደባባይ (ሃይሌ ጋርመንት) አዲስ ቅርንጫፍ ቢሮ የምንከፍት መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ💚

እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ። በአሉን በቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ለማክበር ካቀዱ ድርጅታችን ባዘጋጃቸው የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆች ይጠቀሙ።ምቾት እና ደህንነትዎ ተ...
20/07/2022

እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ። በአሉን በቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ለማክበር ካቀዱ ድርጅታችን ባዘጋጃቸው የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆች ይጠቀሙ።
ምቾት እና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ።

Waajjira tikeetti Baasii ODAA Damee Awutobis taraa Gamoo tsabaayi darbii 3ffaa lakk. 140966661466  /  0966661566
20/07/2022

Waajjira tikeetti Baasii ODAA
Damee Awutobis taraa Gamoo tsabaayi darbii 3ffaa lakk. 14

0966661466 / 0966661566

ክቡራን የኦዳ ባስ ደንበኞቻችን ከ አ/አ ወደተለያዩ የሐገራችን ከተሞች ለሚጓዙ መንገደኞች ላምበረት መናኸሪያ እና አየርጤና ዘነበወርቅ መናኸሪያ ካሉት ቲኬት ቢሮዎቻችን በተጨማሪ ዋናው አውቶብ...
20/07/2022

ክቡራን የኦዳ ባስ ደንበኞቻችን ከ አ/አ ወደተለያዩ የሐገራችን ከተሞች ለሚጓዙ መንገደኞች ላምበረት መናኸሪያ እና አየርጤና ዘነበወርቅ መናኸሪያ ካሉት ቲኬት ቢሮዎቻችን በተጨማሪ ዋናው አውቶብስ ተራ ፊት ለፊት ፀባይ የገበያ ማእከል 3ኛ ፎቅ ላይ ተጨማሪ ቲኬት ቢሮ መክፈቱን በደስታ ይገልፃል።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ። በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብና የመቻቻል ይሆን ዘንድ ድርጅታችን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
23/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ። በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብና የመቻቻል ይሆን ዘንድ ድርጅታችን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።
02/03/2022

እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።

አስደሳች ዜና!ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን ቁጥር 4 ቅርንጫፉን በ አለምገና ከተማ መርጋ ህንፃ ከኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ አጠገብ በመክፈት የ ኦዳ ባስ መዳረሻ ቲኬቶችን ለውድ ...
25/02/2022

አስደሳች ዜና!
ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን ቁጥር 4 ቅርንጫፉን በ አለምገና ከተማ መርጋ ህንፃ ከኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ አጠገብ በመክፈት የ ኦዳ ባስ መዳረሻ ቲኬቶችን ለውድ ደንበኞቹ ማቅረብ መጀመሩን በደስታ ይገልፃል።
ምቾት እና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ።

Oduu gammachisaa jiraattota naannoo magaala  Almganaa fi naanno ishe...'Abyssinia transport solution' damee 4ffaa isaa m...
25/02/2022

Oduu gammachisaa jiraattota naannoo magaala Almganaa fi naanno ishe...'Abyssinia transport solution' damee 4ffaa isaa magaala Almganaa gamoo Margaa Baanki hojii gamtaa Oromiyaa cinaa banudhaan tikeetti baasi Odaa isinif dhiyesseraa.

አስደሳች ዜና!ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን ቁጥር 3 ቅርንጫፉን በ ዘነበወርቅ መናኸሪያ  ከኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ አጠገብ በመክፈት የ ኦዳ ባስ መዳረሻ ቲኬቶችን ለውድ ደንበኞ...
25/02/2022

አስደሳች ዜና!
ድርጅታችን አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን ቁጥር 3 ቅርንጫፉን በ ዘነበወርቅ መናኸሪያ ከኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ አጠገብ በመክፈት የ ኦዳ ባስ መዳረሻ ቲኬቶችን ለውድ ደንበኞቹ ማቅረብ መጀመሩን በደስታ ይገልፃል።
ምቾት እና ደህንነትዎ ተጠብቆ በልዩነት አብረውን ይጓዙ።

Address

Https://goo. Gl/maps/hX1rAy1eS83dueLg 8
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia Transport Solution አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abyssinia Transport Solution አቢሲኒያ ትራንስፖርት ሶሉሽን:

Share