Zelalem_lukase

Zelalem_lukase መንፈሳዊ አዳዲስ ዝማሬዎችን የሚያገኙበት page ነው

Happy mother'sp day for all mothers and mother to be.Blessings😍🎂💐
10/05/2026

Happy mother'sp day for all mothers and mother to be.Blessings😍🎂💐

ያደረክልኝን ውለታ በምንም አልረሳውም 🙏ልጄ የኔ ስጦታ😍❤
09/05/2026

ያደረክልኝን ውለታ በምንም አልረሳውም 🙏
ልጄ የኔ ስጦታ😍❤

💚💛❤👨‍👩‍👧
16/04/2026

💚💛❤👨‍👩‍👧

“ያዕቆብም ዮሴፍን ባረከ እንዲህም አለ፦ አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የሄዱለት እርሱ እግዚአብሔር፥ ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚአብሔር፥”  — ዘፍጥረት 48፥...
03/03/2026

“ያዕቆብም ዮሴፍን ባረከ እንዲህም አለ፦ አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የሄዱለት እርሱ እግዚአብሔር፥ ከታናሽነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚአብሔር፥”
— ዘፍጥረት 48፥15

ክብር ለጌታ ይሁን🙏
28/02/2026

ክብር ለጌታ ይሁን🙏

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።”ያዕቆብ 1፥17አባት እንደገናም በበ...
07/12/2025

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።”
ያዕቆብ 1፥17
አባት እንደገናም በበጎ ስጦታ ባረከን፣ ብዙ ክብር እና ብዙ ምስጋና ወዶን ለባረከን ይሁን። 🙏🙏

Blessing🙏😇
26/11/2025

Blessing🙏😇

የኔ ውበት😇🔥
05/11/2025

የኔ ውበት😇🔥

ጥቅምት 23 የዝማሬ ጅረት ይፈሳል በጣም ከምንወደው ወንድማችን ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ጋር😇🙏
30/10/2025

ጥቅምት 23 የዝማሬ ጅረት ይፈሳል በጣም ከምንወደው ወንድማችን ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ጋር😇🙏

እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍቅር የልጆቼ እናት 🎂🎂🍬💐😍እግዚአብሔር አንቺን ሰለ ሰጠኝ አመሰግነዋለው🙏🙏ቀሪ ዘመንሽ የበረከት የተድላ እግዚአብሔር የተናገረሽን የምትወርሺበት ይሁን ክፉ አይንካሽ ለ...
24/09/2025

እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍቅር የልጆቼ እናት
🎂🎂🍬💐😍
እግዚአብሔር አንቺን ሰለ ሰጠኝ አመሰግነዋለው🙏🙏
ቀሪ ዘመንሽ የበረከት የተድላ እግዚአብሔር የተናገረሽን የምትወርሺበት ይሁን ክፉ አይንካሽ ለምልሚልኝ አፈቅርሻለው❤

ብቻህን ታምራትን አንተ ትስራለ የማመልክህ እግዚአብሔር አንተ ሁሉን ቻይ ነህ 🙏👐
24/08/2025

ብቻህን ታምራትን አንተ ትስራለ የማመልክህ እግዚአብሔር አንተ ሁሉን ቻይ ነህ 🙏👐

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251976152791

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zelalem_lukase posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zelalem_lukase:

Share