Pack Addis Movers

Pack Addis Movers Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pack Addis Movers, Home Mover, Addis Ababa.

በድካም ቤቶን ከሰሩ ያለድካም ደግሞ ፓክ አዲስ ዕቃዎትንያጓጉዝሎታል፡፡Pack Addis Movers & Packers0940810000/0940820000
16/11/2022

በድካም ቤቶን ከሰሩ ያለድካም ደግሞ ፓክ አዲስ ዕቃዎትን
ያጓጉዝሎታል፡፡

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

ቤትዎን ለመቀየር አስበዋል?ጊዜስ አጥተዋል?እንዳያስቡ‼️PACK ADDIS MOVERS & PACKERS  እንባላለን።የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ ፈተን አሽገ...
07/11/2022

ቤትዎን ለመቀየር አስበዋል?
ጊዜስ አጥተዋል?

እንዳያስቡ‼️

PACK ADDIS MOVERS & PACKERS እንባላለን።

የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ

ፈተን
አሽገን
በሽፍን መኪና ጭነን እናጓጉዛለን።

አዲሱ ቤትዎም ሲገቡ የፈታነውን ገጥመን; ዕቃዎትን ባማረ መልኩ ቦታ ቦተውን አሲዘን እናስረክቦታለን።

ተሰባሪ ዕቃዎትን ማሸጉንና ተለዋጭ አድራሻዎ እንደነበረው መደርደሩን ስልጡን ሴት ባለሙያዎቻችን ተክነውበታል

እርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡
0940810000
0940820000

በኃላፊነት ያስረከቡንን ውድ ንብረቶን በጥንቃቄ ቆጥረን እናስረክቦታለን፡፡Pack Addis Movers & Packers0940810000/0940820000
29/10/2022

በኃላፊነት ያስረከቡንን ውድ ንብረቶን በጥንቃቄ ቆጥረን እናስረክቦታለን፡፡

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

ደንበኞቻችን ሊተማመኑባቸው በሚችሉ ልምድ እና ስነምግባርን በተካኑ ባለሙያዎቻችን የቤት እና የቢሮ እቃዎችን ወደሚፈልጉበት ቦታ እናጓጉዛለን።ለእቃዎ ደህንነት ሲያስቡ ፓክ አዲስን ምርጫዎ ያድር...
25/10/2022

ደንበኞቻችን ሊተማመኑባቸው በሚችሉ ልምድ እና ስነምግባርን በተካኑ ባለሙያዎቻችን የቤት እና የቢሮ እቃዎችን ወደሚፈልጉበት ቦታ እናጓጉዛለን።
ለእቃዎ ደህንነት ሲያስቡ ፓክ አዲስን ምርጫዎ ያድርጉ!!!

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

ተሰባሪ ዕቃዎትን ማሸጉንና ተለዋጭ አድራሻዎ እንደነበረው መደርደሩን ስልጡን ሴት ባለሙያዎቻችን ተክነውበታልእርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡09408100000940820000
06/10/2022

ተሰባሪ ዕቃዎትን ማሸጉንና ተለዋጭ አድራሻዎ እንደነበረው መደርደሩን ስልጡን ሴት ባለሙያዎቻችን ተክነውበታል

እርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡
0940810000
0940820000

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም የደመራ በዓል እንመኝላችኋለን!!We wish you a Happy Holiday!!!
26/09/2022

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም የደመራ በዓል እንመኝላችኋለን!!
We wish you a Happy Holiday!!!

በሙያው በሰለጠኑ ሰዋች እናጉዛለን ::
20/09/2022

በሙያው በሰለጠኑ ሰዋች እናጉዛለን ::

በአዲሱ ዓመት ቤት ለመቀየር ፓክ አዲስ ጋር ይደውሉ09408100000940820000
15/09/2022

በአዲሱ ዓመት ቤት ለመቀየር ፓክ አዲስ ጋር ይደውሉ

0940810000
0940820000

🌼🌼እንኳዋን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ::🌼🌼መጪዉ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እንዲሁም ያሰባቹሁትን ሁሉ የምታሳኩበት እንዲሆንላቹህ እየተመኘን እኛም በመጪው አመት እናትን በተሻለ መንገድ ለማ...
10/09/2022

🌼🌼እንኳዋን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ::🌼🌼

መጪዉ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እንዲሁም ያሰባቹሁትን ሁሉ የምታሳኩበት እንዲሆንላቹህ እየተመኘን እኛም በመጪው አመት እናትን በተሻለ መንገድ ለማገልገል የተዘጋጀን ሲሆን እስካሁን ከእኛ ጋራ አብራቹህ ለቆያቹህ ደንበኞቻችን ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን::

🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼

የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ ፈተን አሽገን በሽፍን መኪና ጭነን እናጓጉዛለን።አዲሱ ቤትዎም ሲገቡ የፈታነውን ገጥመን; ዕቃዎትን ባማረ መልኩ ቦታ ቦተውን ...
10/09/2022

የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ

ፈተን
አሽገን
በሽፍን መኪና ጭነን እናጓጉዛለን።

አዲሱ ቤትዎም ሲገቡ የፈታነውን ገጥመን; ዕቃዎትን ባማረ መልኩ ቦታ ቦተውን አሲዘን እናስረክቦታለን።

0940810000
0940820000

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pack Addis Movers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category