25/06/2016
በመላው ኤሜሬት ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላቹሁ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ወኪል
ዴልታ ኤክስፕረስ ካርጎ ኩራት እና አርማችን ከሆነዉ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር የረጅም ጊዜ የስራ ልምድ ባላቸዉ ባለሞያዎቻችን በመታገዝ ጥራቱን በጠበቀ አሽተሻሸግ እና በአጭር ጊዜ እንዲሁም ቅናሽ ዋጋ ማንኛውንም የጭነት አገልግሎት ተረክበን በአየር እና በየብስ በመላክ ላይ መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ
ዱባይ፣አቡዳቢ፣አላአዪን፣ሻርጃ፣አጅማን፣ራሳአልኪማ፣ኡማልኩያም፣ፉጅራ።