14/08/2023
| ሞባይል ስልካችን በሌላ ሰው ቢጠለፍ እንዴት ማወቅ እንችላለን? |
፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰
ብዙ ጥያቄዎች ትጠይቁኛላችሁ።
ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል "ሞባይል ስልካችን
ቢጠለፍ፣መጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?" የሚለው
በተደጋጋሚ ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው።
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን
በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ አለ።
ይህ አጭር ኮድ፦ * #21 # ነው።
ይህንን ኮድ ለመሞከር ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ፣
1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ * #21 # ብላችሁ ትደውላላችሁ።
ከዚያ ልክ በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not
Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት
ነው።
2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ * #21 # ብላችሁ ስትደውሉ "Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ
ተጠልፏል ማለት ነው።
3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል
ስልካችሁ ላይ # #002 # ብላችሁ መደወል።
ሞባይል ስልካችሁ ላይ # #002 # ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding
all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።
በተጨማሪም :-
👉👉 * #62 # ወይም
👉👉* #61 #
👉👉* #67 #
በመጠቀም የድምፅ,የዳታ ፋክስ መሰጅ ዳይቨርት ወይም ፎርዋርድ መደረጉን እና አለመደረጉን ማወቅ ይቻላል::
* #62 # - With this, you can know if any of your calls - voice, data, fax, SMS etc, has been forwarded or diverted without your knowledge.
በነገራችን ላይ ይህ ዘዴ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል።
▬▬ Share
Hi Everyone Welcome to our YouTube Channel,Ethio Tech Zone is a YouTube channel offering interesting learning videos for its audience. We provide all types o...