ሐበሻ ባስ Habesha Bus

ሐበሻ ባስ Habesha Bus transport

ሐበሻ ባስ እጅግ ዘመናዊ አዳዲስ ባሶችን አስገብቶ ተቋርጦ የነበረውን የሐዋሳን መሰመር ዳግም ሊጀምር ነው ሐዋሳ ዝግጁ ናችሁ በቅርቡ ይጀምራል 🙌
15/03/2026

ሐበሻ ባስ እጅግ ዘመናዊ አዳዲስ ባሶችን አስገብቶ ተቋርጦ የነበረውን የሐዋሳን መሰመር ዳግም ሊጀምር ነው ሐዋሳ ዝግጁ ናችሁ በቅርቡ ይጀምራል 🙌

የምስራች ለ ሐበሻ ባስ ደንበኞች በሙሉ  ለሁለት አመታት ገደማ ተቋርጦ የነበረው ከ አዲስ አበባ ወደ መቐለ / ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ አርብ ማለም  20/08/2015 ጉዞ ይጀምራል በድጋሜ ...
27/04/2023

የምስራች ለ ሐበሻ ባስ ደንበኞች በሙሉ ለሁለት አመታት ገደማ ተቋርጦ የነበረው ከ አዲስ አበባ ወደ መቐለ / ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ አርብ ማለም 20/08/2015 ጉዞ ይጀምራል በድጋሜ አንኳን ደስ አለን::

19/01/2023

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ

ሐበሻ ባስ
01/01/2023

ሐበሻ ባስ

ያሳዝናል
27/09/2022

ያሳዝናል

ይህንን አሳዛኝ ህልፈት ስሰማ ልቤ አዝኗል 💔💔ማዲንጎ አፈወርቅ ዘመን ተሻጋሪ አይረሴ ሙዚቃን የተጫወተ ለሙዚቃ የሚሆን ወርቃማ ድምፅ ያለው ሙዚቀኛ ነበር ምን ያደርጋል ነበር ሆነ እንጂ ሁሉም ሙዚቃዎቹ ልብ ሰባሪ ናቸው አይሰለችሁም ምን ይደረግ ሀዘኑ ከባድ ነው ነበስ ይማር 😭😭😭

ክብሯን የሐበሻ ባስ ደንበኞች ይቆራረጥ የነበረው ከአዲስ አበባ ሐዋሳ እንዲሁም ከሐዋሳ አዲስ አበባ መስመር ተስተካክሎ በቅርብ ቀን በሁለቱም ፈረቃ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል''ለበለጠ መረጃ...
25/09/2022

ክብሯን የሐበሻ ባስ ደንበኞች ይቆራረጥ የነበረው ከአዲስ አበባ ሐዋሳ እንዲሁም ከሐዋሳ አዲስ አበባ መስመር ተስተካክሎ በቅርብ ቀን በሁለቱም ፈረቃ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል''ለበለጠ መረጃ 0901020202
ይደውሉ ሐበሻ ፈጥኖ መድረሻ

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን በሐበሻ ባስ ለይ ምን አስተያየት አሎት ያጋሩን እናመሰግናለን
20/08/2022

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን በሐበሻ ባስ ለይ ምን አስተያየት አሎት ያጋሩን እናመሰግናለን

በባልደረባችን በኃይሉ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን ለጓደኞችሁ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን 😭😭😭ሐበሻ ባስ ሐዋሳ ቢሮ
10/07/2022

በባልደረባችን በኃይሉ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን ለጓደኞችሁ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን 😭😭😭ሐበሻ ባስ ሐዋሳ ቢሮ

29/05/2022

በሐበሻ ይዝናኑ

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል ሐበሻ ባስ ድርጅታችን ሐበሻ ባስ ትራንስፖርት እስጢፋኖስ ካለው ቢሮ በተጨማሪ ላምበረት መናህሪያም ተጨማሪ ...
15/01/2022

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል ሐበሻ ባስ ድርጅታችን ሐበሻ ባስ ትራንስፖርት እስጢፋኖስ ካለው ቢሮ በተጨማሪ ላምበረት መናህሪያም ተጨማሪ ቢሮ ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል የጉዞ መስመሩ ናቸው ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ለበለጠ መረጃ 0901020202/0901010101አዲስ አበባ ወይም 0902258825 ሐዋሳ መደወል ይቻላል በድጋሚ መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ

Address

Addis Abeba
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐበሻ ባስ Habesha Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሐበሻ ባስ Habesha Bus:

Share