05/05/2026
በዛሬው እለት 85ኛው የአርበኞች ቀን እየተከበረ ነው። እለቱ ቆራጥ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ዳግም ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣውን ፋሺስት ጣልያን በዱር በገደል ለአምስት አመታት ተዋግተው የመከቱበት፤ የሀገራቸውን ነፃነት ያስከበሩበት ደማቅ የድል በዓል ነው።
Today marks the celebration of the 85th Patriots Day. The day commemorates the heroic Ethiopian patriots who fought against the invading fascist Italian forces for five years, resisting occupation and ultimately restoring their country’s independence. It is a glorious day of victory and national pride.
ለሁለም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሰን!
Happy Patriots day!🇪🇹
#ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #ሚያዚያ27 #ማዶ
🔰Facebook https://www.facebook.com/share/17rzBJBz5S/
🔰Telegram https://t.me/Madotourism