08/04/2025
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ጉዞ ወደ
ኢቲሳ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም
የደርሶ መልስ ዋጋ 550 ብር ብቻ
ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
ለመመዝገብ
0911333462
0912983220
መነሻ- አየርጤና ( ሰዓት- 12:00)
ወደ ደጁ እንመለስ