Soloda Bus

Soloda Bus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Soloda Bus, Transportation Service, Addis Ababa.

ወደ ወደ ጥሪ ማዕከላችን  ይደውሉልን ወይም የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽናችን በማውረድ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ
29/03/2025

ወደ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉልን ወይም የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽናችን በማውረድ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ

አውቶብሶቻችን በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ ተገጥሞለታል፣ ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎትዎ የሚቀይሩት መብራት እና  ፣የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/ ያለው ምቹ የሆነ ...
29/03/2025

አውቶብሶቻችን በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ ተገጥሞለታል፣ ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎትዎ የሚቀይሩት መብራት እና ፣የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/ ያለው ምቹ የሆነ ለመድሃኒት እና በቅዝቃዜ መያዝ ለሚሹ ቁሶች የሚውል ፍሪጅን ያካተተ፣ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ያለው ዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎት የተገጠመለት ፣ ሊዝናኑባቸው የሚቸሉ የቴሌቪዥን ስክሪኖችን አንዲሁም ትሁት የመስተንገዶ ሰራተኞችን እና ባስ ካፕኔኖቹን ዝግጁ አድርገናል ፡፡

ጉዞ ወደ መቐለ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አዳዲስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን የእርስዎን ምቾቶን ለማስጠበቅ✓ በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ ✓ ለማንበቢያ ሆነ በፍላ...
24/03/2025

ጉዞ ወደ መቐለ

እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አዳዲስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን የእርስዎን ምቾቶን ለማስጠበቅ

✓ በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ

✓ ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎቱ የሚቀይሩት መብራት

✓ የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/AC/

😍 ለመድሃኒት እና በቅዝቃዜ መያዝ ለሚሹ ቁሶች የሚውል ፍሪጅን

😍 ፈጣን ዋይ ፋይ /WIFI/

እንዲሁም ሊዝናኑባቸው የሚችሉ የቴሌቪዥን ስክሪኖችን እንዲሁም ትሁት የመስተንግዶ ሰራተኞቹን እና ባስ ካፕቴኖቹን ዝግጁ አድርገን ወደ ሰሜናዊቷ ኮከብ መቐለ ጉዞዎትን ከእኛ ጋር እንዲያደርጉ እንጋብዛለን

24/03/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soloda Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share