11/12/2024
የምስራች አለን - ሁሌም አንደበቱ የማይጠገብ ፣ በሄደበት ሁሉ ለተጠየቀው አጥጋቢ መልስ የሚሰጥ።
በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱል ሙኢን የሚመራ የኡምራ ፓኬጅ ማዘጋጀታችንን ስገልፅልዎ በደስታ ነው።
ዋን እና ዙመራ ትራቭል ኤጀንቶች!
የመዲና ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ እና ኢማም በሆነው እንዲሁም በውጪ ሀገራት እየዞረ በማሰገድ በሚታወቀው ቃሪእ አብዱልሙዒን እየተመራችሁ የኡምራ ኢባዳ መፈፀምና መካ እና መዲናን መጎብኘት ለምትፈልጉ በሙሉ ከጥር 7 እስከ 17 ልዩ የኡምራ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
በ98,800 ብር ብቻ ለሀረሞች ቅርብ በሆኑ ምቹ ሆቴሎች እያረፋችሁ, በምቹ መጓጓዣ የረሱላችንን ሀገር ለመጎብኘት ላሰባችሁ በሙሉ ጊዜው አሁን ነው።
ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለበለጠመረጃ:-በ0949444447/0949444448 ይደውሉ! በአካል ብቅ ማለት ካሻዎ ቤቴል ሶያም ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ዋን እና ዙመራ ትራቭል ኤጀንቶች!
Your one stop Travel Tour