Best A transport

Best A transport Moving your business forward! Best A Transport and Wholesale PLC specializes in high-capacity transport and premium wholesale distribution.

Quality goods, expert handling, and nationwide reach.

ቲሸርት። ፒዛ። 45 ደቂቃዎች… እና ዓለም ያላየው ሰብአዊነት።እሷ በተከለከለ ቦታ ተቀምጣ ነበር።ህጉ ግልጽ ነበር — እዚህ ቦታ መቀመጥ አትችልም።ኦፊሰር ሚካኤል ሪቨርስ መኪናውን አቆመ።ሊያባ...
25/02/2026

ቲሸርት። ፒዛ። 45 ደቂቃዎች… እና ዓለም ያላየው ሰብአዊነት።

እሷ በተከለከለ ቦታ ተቀምጣ ነበር።
ህጉ ግልጽ ነበር — እዚህ ቦታ መቀመጥ አትችልም።

ኦፊሰር ሚካኤል ሪቨርስ መኪናውን አቆመ።
ሊያባርራት መጣ።
ይህ ሥራው ነበር።

እሷ ምንም አልተናገረችም።
ብቻ ተቀምጣ ነበር።

ከዚያ ዓይኑን በቲሸርቷ ላይ አደረገ።

“ቤት አልባ።
ማንም የማያየኝ ሞት ንቆ የተወኝ።” ይላል

ያነበበው ፁሁፍ ለፖሊሱ ቀላል አልነበር።
ግን ልቡን መታው።

አንድ እርምጃ ወደ ኋላ ተመለሰ።
“ስምሽ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀ።

“ሚሼል…” አለች በቀስታ።

ያ ቀን ህጉን ሊያስፈጽም መጣ።
ግን ሰብአዊነትን መረጠ።

ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ተመለሰ — በእጁ ፒዛ ነበር።

ከጎኗ በሣር ላይ ተቀመጠ።
አይደለም 5 ደቂቃ።
አይደለም 10 ደቂቃ።

45 ደቂቃዎች።

ስለ ልጆቿ ነገረችው —
በጉበት በሽታ ምክንያት ከሞተች 3ቀን ያለፋት
የ23 ዓመት አመት ሴት ልጅ እንደነበራት
አሁን ሁሉ ነገሯ እንደጨለመባት ምግብ ከበላች 3ቀን እንዳለፋት ነገረችው።

ፖሊሱም ባለው አቅም ፒዛ እና ለስላሳ ገዛላት

በዚያ ቀን ፒዛ ብቻ አልተሰጣትም…
ክብር ተሰጣት።
መታየት ተሰጣት።
ሰው መሆኗ ተመለሰ።

አንድ እንግዳ ፎቶ አነሳ።
ፎቶው በሺዎች ተጋራ።
ሰዎች “ጀግና!” አሉ።

ግን ለ ፖሊሱ ያ ቀን ስለ ፎቶ አልነበረም።
ስለ አንዲት ሴት —
ዓለም ያላየችውን ሴት —
ማየት ነበር።

አንዳንድ ጊዜ ጀግና መሆን
ሰውን መቆጣጠር አይደለም…
ልብን መክፈት ነው።🙏🙏🙏🙏

25/02/2026

ኢትዮጵያ ሀገሬ

20/02/2026

መጪው ግዜ ከባድ ነው AI እዚህ ደርሷል

19/02/2026

የመኪናዎን ገቢ በታማኝነት ማሳደግ ይፈልጋሉ? 🚗💰
Best A Transport and Wholesale PLC ከተለያዩ መንግስታዊ ድርጅቶች፣ NGOዎች እና የግል ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰራል! መኪናዎን በማሰራት አስተማማኝ ገቢ ማግኘት እንዲችሉ ሰፊ እድል አዘጋጅተናል፡፡
የምንፈልጋቸው የመኪና አይነቶች፡
🔹 የቤት መኪናዎች
🔹 ፒክ አፕ (Pick-up)
🔹 ሚኒ ባሶች
🔹 ትናንሽና ትላልቅ አውቶብሶች
ድርጅቶችንም እንጋብዛለን! 🏢
የመኪና አቅርቦት ለምትፈልጉ ድርጅቶች በሙሉ፣ በህጋዊ ደረሰኝ እና በታማኝነት አገልግሎት ለመስጠት ቢሮአችን ክፍት ነው፡፡
አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 0991016597
📞 0994686809
📍 በተጨማሪም በቲክቶክ፣ በፌስቡክ እና በዋትስአፕ ያገኙናል!
Best A Transport - ለላቀ አገልግሎት!

"ለዘማሪ ገብረዩሀንስ መኪና የመግዛት ቻሌንጅ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ "  አዶናይየዘማሪ ገብረዮሐንስ ድምፅ ለዓመታት የብዙዎቻችንን ነፍስ ሲያርሰርስና ልባችንን ሲያክም ኖሯል፤ ዛሬ ደግሞ እኛ የ...
09/02/2026

"ለዘማሪ ገብረዩሀንስ መኪና የመግዛት ቻሌንጅ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ " አዶናይ

የዘማሪ ገብረዮሐንስ ድምፅ ለዓመታት የብዙዎቻችንን ነፍስ ሲያርሰርስና ልባችንን ሲያክም ኖሯል፤ ዛሬ ደግሞ እኛ የእሱን ውለታ በታላቅ በጎነት የምንመልስበት ልዩ ቀን ደርሷል!
በቅርቡ ዘማሪው በእግር ሲጓዝ የሚያሳየው ያ ልብ የሚነካ ቪዲዮ የሁላችንም የቤት ስራ ነበር። ታታሪውና በጎ አድራጊው አዶናይ ይህንን ክፍተት ለመሙላት አዲስና ለየት ያለ ቻሌንጅ ይዞ መጥቷል፦ "መኪና ከነሹፌሩ ለዘማሪ ገብረዮሐንስ!" ይህ ቻሌንጅ መኪና መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ ዘማሪው ያለ ምንም እንግልት አገልግሎቱን እንዲያከናውን ቋሚ ሹፌር ጭምር ማዘጋጀትን ያካተተ ድንቅ ሃሳብ ነው። ለአርቲስት ሰለሞን ተካ እና ለሱራፌል ተካ የገባውን ቃል በተግባር የፈጸመው አዶናይ፣ አሁን ደግሞ የዚህን ታላቅ ዘማሪ እንባ ሊያብስ ተነስቷል።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ! መልካምነት ተላላፊ ነውና ይህን ታሪካዊ ስራ አብረን እንደግፍ። የአንድ ሰው ጥረት የሁላችንም ድጋፍ ሲታከልበት ተአምር ይሰራል። አንድነት ሃይል ነው! 🇪🇹❤️
@

በዋጋቸው ሰማይ የነኩት የቬርቱ (Vertu) ስልኮች! 📱💎​ስልክ ብቻ ሳይሆን የሀብት እና የቅንጦት መገለጫ! የቬርቱ ስልኮች ከሌሎች ስልኮች በምን ይለያሉ?​ጥሬ ዕቃቸው፦ ስልኮቹ የሚሠሩት ከ...
09/02/2026

በዋጋቸው ሰማይ የነኩት የቬርቱ (Vertu) ስልኮች! 📱💎

​ስልክ ብቻ ሳይሆን የሀብት እና የቅንጦት መገለጫ! የቬርቱ ስልኮች ከሌሎች ስልኮች በምን ይለያሉ?
​ጥሬ ዕቃቸው፦ ስልኮቹ የሚሠሩት ከወርቅ፣ ከቲታኒየም እና ከአዞ ቆዳ ነው። ስክሪናቸው ደግሞ ጭረት በማይበሳው ሰንፔር (Sapphire) የተሸፈነ ነው።
​የእጅ ሥራ፦ እያንዳንዱ ስልክ በእንግሊዝ ሀገር ውስጥ ባሉ ባለሙያዎች በእጅ በጥንቃቄ ይገጣጠማል።
​የግል ረዳት፦ የዚህ ስልክ ባለቤት ከሆኑ "Vertu Concierge" የተሰኘ የ24 ሰዓት የግል ረዳት ያገኛሉ። ሆቴል ለማስያዝም ሆነ ለልዩ ዝግጅቶች ጥሪ ለማድረግ አንድ ቁልፍ መጫን ብቻ ይበቃዎታል!
​💰 ዋጋ፦ እንደ ሞዴሉ ይለያያል፤ አንዳንዶቹ እስከ 60 ሚሊዮን ብር በላይ ያወጣሉ።
​እስቲ ንገሩን? እንዲህ አይነት ስልክ የመያዝ ዕድል ቢኖራችሁ ምን አይነት አገልግሎት ትጠቀሙበት ነበር? 🤔👇

Address

Addis Ababa
1111

Telephone

+251909090909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Best A transport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Best A transport:

Share