ከውከብ ትራቭል Kewkeb Travel

ከውከብ ትራቭል Kewkeb Travel ​ከውከብ ትራቭል - ታማኝ የጉዞ አጋርዎ! ✈️

14/08/2026

ከውከብ ትራቭል ለወላጆችዎ ልክ እንደ ልጅ በመሆን፣ የሚመጥናቸውን ልዩ እንክብካቤና ድጋፍ ከጎናቸው ሆኖ ያደርግላቸዋል።

​በአንድ አጠቃላይ ክፍያ ውስጥ የተካተቱ አገልግሎቶች፦
• ​የደርሶ መልስ የአውሮፕላን ትኬት እና የዑምራ ቪዛ
• ​ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ማረፊያ እና ምቹ የውስጥ ትራንስፖርት
• ​7 ቀናት በመካ እና 3 ቀናት በመዲና (ከታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ጋር)

​የጉዞ ቀናት፦ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 03 ✈️

​የወላጆችዎን ሕልም ዛሬውኑ እውን ያድርጉ! በውጭ አገር የምትገኙ ቤተሰቦች፣ በኢሞ፣ በዋትስአፕ ወይም በቴሌግራም አሁኑኑ መልእክት ይላኩልን!
ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦
📞 09 46 28 55 55
📞 09 11 27 40 33

📍 አድራሻ፡ ጀሞ 1፣ ሳባ ሕንፃ

ከከውከብ ትራቭል - ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!

14/08/2026

በነዚህ ቀናት ኡምራ ለማድረግ የነያችሁ ጉዟችሁን ከከውከብ ትራቭል ጋር ማድረግ ትችላላችሁ።

የጉዟችን ዝርዝር መረጃዎች፦
• የጉዞ ጊዜ፡ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 03
• የቆይታ ጊዜ፡ 7 ቀናት በመካ እና 3 ቀናት በመዲና

በከውከብ ትራቭል ልዩ የጉዞ ጥቅል ውስጥ የተካተቱት፦
• የአየር ትኬት
• የዑምራ ቪዛ
• ምቹ የውስጥ ትራንስፖርት
• ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ማረፊያ
• የሁለቱንም ከተሞች ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት

ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦
📞 09 46 28 55 55
📞 09 11 27 40 33

📍 አድራሻ፡ ጀሞ 1፣ ሳባ ሕንፃ

ከውከብ ትራቭል - ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!

በራስዎ ፍጥነት፣ በፈለጉት ጊዜ የኡምራ ጉዞዎን ያድርጉ! 🕋✨በፈለጉት ጊዜ፣ በራሱ ፍጥነት ወደ መካ እና መዲና የመጓዝ ሙሉ ነፃነት አለዎት። የቪዛ ጉዳይ ያግደኛል ብለው አይሰጉ፣ የኡምራ ቪዛ...
13/08/2026

በራስዎ ፍጥነት፣ በፈለጉት ጊዜ የኡምራ ጉዞዎን ያድርጉ! 🕋✨

በፈለጉት ጊዜ፣ በራሱ ፍጥነት ወደ መካ እና መዲና የመጓዝ ሙሉ ነፃነት አለዎት።

የቪዛ ጉዳይ ያግደኛል ብለው አይሰጉ፣ የኡምራ ቪዛዎን ባጭር ጊዜ ውስጥ አዘጋጅተን በእጅዎ እንስጥዎታለን!

እርስዎ መንፈሳዊ ጉዞዎን ብቻ ያስቡ፤ የቀረውን እኛ እንጨርሰዋለን።

ከከውከብ ትራቭል ጋር ሲሆኑ፡

📝 ፈጣን የኡምራ ቪዛ ማመልከቻ፡ የሰነድ ዝግጅት እና የቪዛ ሂደት ያለ ምንም እንግልት በቀላሉ ያገኛሉ።

🗺️ ሙሉ የጉዞ ምክር፡ ከቪዛ ጀምሮ እስከ መካ እና መዲና ቆይታዎ ድረስ አስተማማኝ ድጋፍ ይደረግልዎታል።

🔒 ያለ ስጋት መጓዝ፡ በሙሉ ልበ-ሙሉነት፣ ትኩረትዎን በመንፈሳዊው ጉዞዎ ላይ ብቻ በማድረግ ይጓዛሉ።

📞 ዛሬውኑ ይደውሉልን!

09 46 28 55 55
09 11 27 40 33

ከውከብ ትራቭል፣ ታማኝ የጉዞዎ አጋር!

"ራሳቸውን ሰጥተው፣ ደክመው ላሳደጉን እናትና አባቶቻችን ከዚህ የበለጠ ምን ታላቅ ስጦታ አለ? የሕይወት ዘመን ሕልማቸውን እውን ለማድረግ ካሰቡ፣ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!" ​በሳዑዲ ዓረቢ...
07/08/2026

"ራሳቸውን ሰጥተው፣ ደክመው ላሳደጉን እናትና አባቶቻችን ከዚህ የበለጠ ምን ታላቅ ስጦታ አለ? የሕይወት ዘመን ሕልማቸውን እውን ለማድረግ ካሰቡ፣ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!"

​በሳዑዲ ዓረቢያ፣ በኤምሬትስ፣ በኩዌት፣ በባሕሬንና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለምትገኙ ውድ እህትና ወንድሞቻችን! እነሆ በአላህ ፈቃድ ለሚቀጥለው ወር ባዘጋጀነው ልዩ የዑምራ ጉዞ፣ ወላጆችዎን አልፎም የምትወዱትን ቤተሰብ በዑምራ ስጦታ ያበስሩ! እርስዎ አገር ቤት ባይኖሩም አንዳች አይስጉ፤ ከውከብ ትራቭል ለወላጆችዎ ልክ እንደ ልጅ በመሆን፣ የሚመጥናቸውን ልዩ እንክብካቤና ድጋፍ ከጎናቸው ሆኖ ያደርግላቸዋል።

​በአንድ አጠቃላይ ክፍያ ውስጥ የተካተቱ አገልግሎቶች፦

• ​የደርሶ መልስ የአውሮፕላን ትኬት እና የዑምራ ቪዛ

• ​ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ማረፊያ እና ምቹ የውስጥ ትራንስፖርት

• ​7 ቀናት በመካ እና 3 ቀናት በመዲና (ከታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ጋር)

​የጉዞ ቀናት፦ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 03 ✈️

​የወላጆችዎን ሕልም ዛሬውኑ እውን ያድርጉ! በውጭ አገር የምትገኙ ቤተሰቦች፣ በኢሞ፣ በዋትስአፕ ወይም በቴሌግራም አሁኑኑ መልእክት ይላኩልን!
ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦
📞 09 46 28 55 55
📞 09 11 27 40 33

📍 አድራሻ፡ ጀሞ 1፣ ሳባ ሕንፃ
ከከውከብ ትራቭል - ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!

ለሚቀጥለው ወር በተዘጋጀው የኡምራ ፓኬጅ በሸይኽ አብዱልዋሲዕ አህመድ መሪነትና በጋዜጠኛ አብዱረሕማን አሚን አስተባባሪበት በአላህ ፍቃድ አብረን እንጓዛለን። በነዚህ ቀናት ኡምራ ለማድረግ የነ...
01/08/2026

ለሚቀጥለው ወር በተዘጋጀው የኡምራ ፓኬጅ በሸይኽ አብዱልዋሲዕ አህመድ መሪነትና በጋዜጠኛ አብዱረሕማን አሚን አስተባባሪበት በአላህ ፍቃድ አብረን እንጓዛለን። በነዚህ ቀናት ኡምራ ለማድረግ የነያችሁ ጉዟችሁን ከከውከብ ትራቭል ጋር ማድረግ ትችላላችሁ።

የጉዟችን ዝርዝር መረጃዎች፦
• የጉዞ ጊዜ፡ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 03
• የቆይታ ጊዜ፡ 7 ቀናት በመካ እና 3 ቀናት በመዲና

በከውከብ ትራቭል ልዩ የጉዞ ጥቅል ውስጥ የተካተቱት፦
• የአየር ትኬት
• የዑምራ ቪዛ
• ምቹ የውስጥ ትራንስፖርት
• ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ማረፊያ
• የሁለቱንም ከተሞች ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት

ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦
📞 09 46 28 55 55
📞 09 11 27 40 33

📍 አድራሻ፡ ጀሞ 1፣ ሳባ ሕንፃ

ከከውከብ ትራቭል - ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!

Address

ጀሞ 1፣ ሳባ ሕንፃ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከውከብ ትራቭል Kewkeb Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category