Yene Guzo - የኔ ጉዞ - 8586

Yene Guzo - የኔ ጉዞ - 8586 ለሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ደንበኞች መናህርያ መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው የጉዞ ትኬታቸውን መግዛት የሚችሉበት የሞባይል መተግበሪያ

✨✨ የምስራች ወደ ክፍለ ሐገር ለምትጓዙ መንገደኞች በሙሉ ✨✨በሐገር አቋራጭ አውቶብስ ለመጓዝ ካቀዱ የየኔ ጉዞ Yeneguzo መተግበርያ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ከGoogle Play...
26/10/2024

✨✨ የምስራች ወደ ክፍለ ሐገር ለምትጓዙ መንገደኞች በሙሉ ✨✨

በሐገር አቋራጭ አውቶብስ ለመጓዝ ካቀዱ የየኔ ጉዞ Yeneguzo መተግበርያ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ከGoogle Play ላይ በማውረድ ባሉበት ሆነው የጉዞ ትኬቶን ይቁረጡ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yeneguzo.android

ይህ መተግበርያ በአማርኛ ፣ በአፋን ኦሮሞ ፣ በትግረኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ መጠቀም የሚያስችል ሲሆን ክፍያዎን

📌Telebirr
📌CBE Birr
📌M-PESA
📌በአቢሲኒያ ካርድ እና በኢት ስዊች አማራጭ ቡና ካርድን በመጠቀም ክፍያ
በመፈጸም ዲጅታል ትኬቶን ባሉበት ያገኛሉ።

በተጨማሪም የየኔ ጉዞን መተግበርያ በ Telebirr Super App ላይ ያገኙታል።

የኔ ጉዞ / Yene Guzo

እባክዎን የከተማ አቋራጭ የአውቶቡስ ትኬቶችን በቀላሉ መግዛት የሚችሉበት ከ15,000 በላይ የቴሌግራም ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ።
25/01/2024

እባክዎን የከተማ አቋራጭ የአውቶቡስ ትኬቶችን በቀላሉ መግዛት የሚችሉበት ከ15,000 በላይ የቴሌግራም ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ።

24/01/2024

የተለያየ የከፍያ አማራጮችን የያዝውን አዲሱን የሞባይል መተግበርያ በቅርቡ እናደርሶታለን።
📌 በቴሌ ብር ፣
📌 ሲቢኢ ብር ፣
📌 በአቢሲኒያ ካርድ አና ኢት ስዊች አማካይነት ክፍያ የሚፈጽሙ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።
በሚቀጥሉት ቀናት አዲሱን አፕ በፕሌይ ስቶር እናደርሳለን።
የስኬታችን አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን።

ለውድ ደንበኞቻችን መልካም አዲስ አመት
11/09/2023

ለውድ ደንበኞቻችን መልካም አዲስ አመት

Address

Tirtira Building 6th
Addis Ababa
2451

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yene Guzo - የኔ ጉዞ - 8586 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yene Guzo - የኔ ጉዞ - 8586:

Share