02/10/2024
አስቸኳይ የስራ እድል ማስታወቂያ
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ,ካናዳ ,ጀርመን,UAE ዱባይ,ኩዌት ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም ከዚህ ቀደም በስራና ክህሎት ሚኒስትር ስር ተመዝግባችሁ አሻራ ሰጣችሁ ሌበር አይዲ ደርሶአችሁ የስራ እድል እስኪመቻችላችሁ ድረስ ለረጅም ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ና ለአዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ
1-በካርዲዬሎጂስት
2-በማርኬቲንግ ባለሙያ
3-በኬሚካል ኢንጅነር
4-በባስ ድራይቨር
5-በአርክቴክት
6-በአካውንታት
7-በአውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
8-በላብራቶሪ ቴክኒሺያን
9-በአይ ቲ ባለሙያ
10-በፋርማሲ ባለሙያ
11-በሽያጭ ባለሙያ
12-በሶፍትዌር ባለሙያ
13-በሜዲካል ዶክተር
14-በኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
15-በነርስ
16-በግራፊክስ ዲዛይነር
17-በፀጉር ባለሙያ
18-በደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ እና በሌሎችም ስራዎች የስራ እድሎች የተመቻቹ ሲሆን አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በ 0903409203 በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!