ሙሀመድ ቃሲም ህጋዊ የውጭ,ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ሙሀመድ ቃሲም ህጋዊ የውጭ,ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

ሙሀመድ ቃሲም ህጋዊ የውጭ,ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ travel agents

🤝 እንኳን ደስ አላችሁ 🤝    በህጋዊ መንገድ በ አዲስ አሰራር ስራ                    ጀምረናል 🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝 👉ከቤይሩ...
07/09/2022

🤝 እንኳን ደስ አላችሁ 🤝
በህጋዊ መንገድ በ አዲስ አሰራር ስራ
ጀምረናል
🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝

👉ከቤይሩት ወደ ዱባይ ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከቤይሩት ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከዱባይ ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከጆርዳን ወደ ባህሬን እና ዱባይ ነፃ የስራ✈️ እድል

👉 ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን ከቤይሩት ተመላሾች ኢቃማ(የቤይሩት መታወቂያ ያላቹህ እህቶቻችን ባህሬን በነፃ የስራ እድል በ 4 ቀን ውስጥ በነፃ የስራ እድል ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ
👉WhatsApp https://wa.me/message/ZQETAKEJUCOFN1

እናመሰግናለን 🤝🙏🙏🙏🙏

በቤይሩት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስኬጃ 10,000 የአሜሪካን ዶላር ስጦታ አበረከተ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።በቤይሩት የሚገኙ ኢት...
24/08/2022

በቤይሩት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስኬጃ 10,000 የአሜሪካን ዶላር ስጦታ አበረከተ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በቤይሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ መሰረት ድንጋይ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ ቦንድ በመግዛትና ገንዘብ በማሰባሰብ ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርጉ ቆይተዋል።እንዲሁም በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረው ጦርነት ምክንያት ለተለያየ ችግር ተጋልጠው ለነበሩ ዜጎቻችን እና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የገንዘብ ድጋፍ ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨቱን ተከትሎና ሶስተኛው የውሃ ሙሊት በስኬት መጠናቀቁን መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር $10,000 የአሜሪካን ዶላር በማበርከት ከጅምሩ ጀምሮ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ሲያደርግ የነበረውን ድጋፍ አስቀጥሏል።
ይህን ድጋፍ በቤይሩት የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄ/ጽ/ቤት በመገኘት የሚሴወኑ የዳያስፖራ ክፍል ሃላፊ ባሉበት ለሚሲዮኑ ፋይናንስና አስተዳደር ሃላፊ አስረክበዋል።
የሚሲዮኑ ዳያስፖራ ክፍል ሃላፊ አቶ በፍርዴ ነዳ ባስተላለፉት መልዕክት ለኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ፣ለተለያዩ ማህበራትና ለመላው በሊባኖስ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወዳጆች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከመነሻው ጀምሮ ሲያደርጉት ለነበረው ድጋፍ በሚሲዮኑ ስም ምስጋና አቅርበዋል።
የኮሚኒቲ ማህበሩ ሊቀመንበር የሆኑት ዲያቆን በኃይሉ ጌታነህም ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁላችንም አሻራ ያለበት መሆኑን በመገንዘብ ህዳሴ ግድቡ ፍጻሜ እስኪደርስ ድጋፋችን ይቀጥላል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በድጋሚ ለመላ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስ አለን!! የህዳሴ ግድብ ሶስተኛ የውሀ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል !!የዚህ ስኬት ዋናው ሚስጥር ኢትዮጵያውያን በጋራ ለአንድ አላማ...
12/08/2022

በድጋሚ ለመላ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስ አለን!!

የህዳሴ ግድብ ሶስተኛ የውሀ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል !!

የዚህ ስኬት ዋናው ሚስጥር ኢትዮጵያውያን በጋራ ለአንድ አላማ ስንንቀሳቀስና ስንሰራ በከባድ ፈተናዎች ብናልፍም ለድልና ለውጤት መብቃታችን የማይቀር መሆኑን ነው::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ!!

ከታንዛንያ 60 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ  ይኤ  የኔ እይታነው........ሳውዝ አፍሪካ እንገባለን ብለው በጥሻና በበረሃ ተጉዘው ቦርደር በመጣስ እስከ  4 አመት እስራት በታንዛንያ በማላዊ በዛ...
07/08/2022

ከታንዛንያ 60 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ

ይኤ የኔ እይታነው........
ሳውዝ አፍሪካ እንገባለን ብለው በጥሻና በበረሃ ተጉዘው ቦርደር በመጣስ እስከ 4 አመት እስራት በታንዛንያ በማላዊ በዛንቢያ እና በዝንባቤ እስር ቤት ውስጥ በብዛት ኢትዮጵያዊ ያን ይገኛሉ እነዚህ ዛሬ ለአገራቸው የበቁት l O M &Red cross አማካኝነት ነው ግን የሚገርመው በዛው መንገድ ድጋሚ ተመልስው የሚመጡ መሆናቸው ነው ።.................

| በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 60 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

በታንዛንያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ሆፍሜየር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዜጎቹ በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት፣ በታንዛንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የታንዛንያ የስደተኞች ጉዳይ ጽሕፈት ቤት ባደረጉት ትብብር ነው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡

ኃላፊው ኢትዮጵያውያኑ በአራተኛ ዙር ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የስዊድን መንግሥት ላደረገው የገንዘብ ድጋፍ እና ድርጅቶቹ ላሳዩት ትብብት ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ዜጎች በቀጣይ በተቀመጠላቸው የጉዞ መርሐ ግብር መሠረት ወደ ኢትዮጵያ መመለስ እንዲችሉ አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎች በመሟላት ላይ እንደሚገኙም ተጠቁሟል፡፡
ምንጭ .ጌጡ ተመስገን ገፁ የተወሰደ

🤝 እንኳን ደስ አላችሁ 🤝    በህጋዊ መንገድ በ አዲስ አሰራር ስራ                    ጀምረናል 🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝 👉ከቤይሩ...
16/07/2022

🤝 እንኳን ደስ አላችሁ 🤝
በህጋዊ መንገድ በ አዲስ አሰራር ስራ
ጀምረናል
🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝

👉ከቤይሩት ወደ ዱባይ ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከቤይሩት ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከዱባይ ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል ✈️

👉ከጆርዳን ወደ ባህሬን እና ዱባይ ነፃ የስራ✈️ እድል

👉 ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን ከቤይሩት ተመላሾች ኢቃማ(የቤይሩት መታወቂያ ያላቹህ እህቶቻችን ባህሬን በነፃ የስራ እድል በ 4 ቀን ውስጥ በነፃ የስራ እድል ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ
👉WhatsApp https://wa.me/message/ZQETAKEJUCOFN1

እናመሰግናለን 🤝🙏🙏🙏

🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝 👉ከቤይሩት ወደ ዱባይ  ነፃ የስራ እድል 👉ከቤይሩት ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል 👉ከዱባይ ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እ...
13/07/2022

🗣ማስታወቂያ ነፃ የስራ እድል ዱባይ እና ባህሬን በማዳም ቤት ብቻ 🤝 🤝

👉ከቤይሩት ወደ ዱባይ ነፃ የስራ እድል

👉ከቤይሩት ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል

👉ከዱባይ ወደ ባህሬን ነፃ የስራ እድል

👉ከጆርዳን ወደ ባህሬን እና ዱባይ ነፃ የስራ እድል

👉 ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን ከቤይሩት ተመላሾች ኢቃማ(የቤይሩት መታወቂያ ያላቹህ እህቶቻችን ባህሬን በነፃ የስራ እድል በ 4 ቀን ውስጥ በነፃ የስራ እድል ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ
👉WhatsApp https://wa.me/message/ZQETAKEJUCOFN1

እናመሰግናለን 🤝🙏🙏🙏🙏

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251920479696

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሙሀመድ ቃሲም ህጋዊ የውጭ,ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሙሀመድ ቃሲም ህጋዊ የውጭ,ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ:

Share