Peak Drivers

Peak Drivers Peak Drivers is Ethiopia’s pioneering professional driver service, committed to transforming the country’s driving and transportation landscape.

ደህንነት የሚጀምረው ከተገቢው ጥንቃቄ ነው! የፒክ ድራይቨርስ ባለሙያ አሽከርካሪዎች ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ደህንነት ሁልጊዜም ቅድሚያ ይሰጣሉ። ለላቀ እና አስተማማኝ የአሽከርካሪነት አገልግ...
04/06/2026

ደህንነት የሚጀምረው ከተገቢው ጥንቃቄ ነው!
የፒክ ድራይቨርስ ባለሙያ አሽከርካሪዎች ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ደህንነት ሁልጊዜም ቅድሚያ ይሰጣሉ። ለላቀ እና አስተማማኝ የአሽከርካሪነት አገልግሎት ፒክ ድራይቨርስን ምርጫዎ ያድርጉ!

03/06/2026

🚗 ብቁ እና በራስ መተማመን ያለው አሽከርካሪ መሆን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ፒክ ድራይቨርስ ዛሬውኑ ይምጡ! በፕሮፌሽናል መምህራን ጥራት ያለው ስልጠና ይውሰዱ ወደ ተሻለ የስራ ምዕራፍ እናስቀጥሮታለን።
ለበለጠ መረጃ 8250 ይደውሉልን !!

ፒክ ድራይቨርስን ለየት የሚያደርገው ምንድን ነው?🔘 አስተማማኝ ደህንነት🔘 ከፍተኛ ምቾት🔘የላቀ የአሽከርካሪነት አገልግሎት ህይወትዎን ምቹ ያድርጉ፣ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📞 8250
02/06/2026

ፒክ ድራይቨርስን ለየት የሚያደርገው ምንድን ነው?

🔘 አስተማማኝ ደህንነት
🔘 ከፍተኛ ምቾት
🔘የላቀ የአሽከርካሪነት አገልግሎት
ህይወትዎን ምቹ ያድርጉ፣ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📞 8250

ፒክ ድራይቨርስን ምርጫዎ ያድርጉ!ደህንነት፦  ለሰው ህይወት እና ለንብረት ጥንቃቄ ቅድሚያ እንሰጣለን!ክህሎት፦  በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚመሩ ባለሙያዎችን እናዘጋጃለን!ቅልጥፍና፦ ...
29/05/2026

ፒክ ድራይቨርስን ምርጫዎ ያድርጉ!
ደህንነት፦ ለሰው ህይወት እና ለንብረት ጥንቃቄ ቅድሚያ እንሰጣለን!
ክህሎት፦ በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚመሩ ባለሙያዎችን እናዘጋጃለን!
ቅልጥፍና፦ ጊዜዎን የሚቆጥብና ስራዎን የሚያቀላጥፍ አገልግሎት እንሰጣለን!
የላቀ የአሽከርካሪነት አገልግሎት ከፒክ ድራይቨርስ ጋር!

መንዳት መሪ ከመያዝ ያለፈ ትርጉም አለው !!ከፍተኛ ኃላፊነትን እና ስነ-ምግባርን የሚጠይቅ የተከበረ ሙያ ነው፡፡  እኛ ጋር ሙያው ክብር አለው! አሽከርካሪዎቻችን በመንገድ ላይ የሚኖራቸውን ...
25/05/2026

መንዳት መሪ ከመያዝ ያለፈ ትርጉም አለው !!
ከፍተኛ ኃላፊነትን እና ስነ-ምግባርን የሚጠይቅ የተከበረ ሙያ ነው፡፡ እኛ ጋር ሙያው ክብር አለው! አሽከርካሪዎቻችን በመንገድ ላይ የሚኖራቸውን ተፅዕኖ ተረድተው በባለሙያነት መንፈስ እንዲሰሩ እናሰለጥናለን ወደ ተሻለ የስራ ምዕራፍ እናስቀጥራልን !

📞ለበለጠ መረጃ 8250 ይደውሉልን !!

ጎበዝ አሽከርካሪ ነዎት? የሙያ ህይወትዎን መቀየር ይፈልጋሉ? ፒክ ድራይቨርስ በሀገር ውስጥ እና በውጭሀገር ሰፊ የስራ ዕድሎችን ያመቻቻል፡፡ እኛ ጋር በመሰልጠን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ...
22/05/2026

ጎበዝ አሽከርካሪ ነዎት? የሙያ ህይወትዎን መቀየር ይፈልጋሉ?
ፒክ ድራይቨርስ በሀገር ውስጥ እና በውጭሀገር ሰፊ የስራ ዕድሎችን ያመቻቻል፡፡ እኛ ጋር በመሰልጠን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ባለሙያይሁኑ እና ተፈላጊነትዎን ይጨምሩ!

📞 ለበለጠ መረጃ 8250 ይደውሉልን!!
📍 አድራሻ ፤ ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞርያ ኬቢ አካዳሚ ህንፃ

ፒክ ድራይቨርስ ለአሽከርካሪዎች ህልምዎን እውን ሊያደርግ ነው! የተሻለ ገቢ የሚያገኙበት ፤ ሰፊ የስራ አማራጭ እና አመቺ የስራ ቦታዎች ያገኛሉ ።እድሉን ለመጠቀም አሁኑኑ ይደውሉ፦ 📞8250 ...
20/05/2026

ፒክ ድራይቨርስ ለአሽከርካሪዎች ህልምዎን እውን ሊያደርግ ነው! የተሻለ ገቢ የሚያገኙበት ፤ ሰፊ የስራ አማራጭ እና አመቺ የስራ ቦታዎች ያገኛሉ ።

እድሉን ለመጠቀም አሁኑኑ ይደውሉ፦ 📞8250

በፒክ የቴክኒክ ብቃት ብቻ ሳይሆን፤ የመኪና አያያዙ እና የሙያ ክህሎቱ የተለወጠ ፕሮፌሽናል አሽከርካሪ እናደርጎታለን!  ለግል እና ለመንግስት ድርጅቶች ለባንኮች እና ለኤጀንሲዎች ለኤምባሲዎች...
18/05/2026

በፒክ የቴክኒክ ብቃት ብቻ ሳይሆን፤ የመኪና አያያዙ እና የሙያ ክህሎቱ የተለወጠ ፕሮፌሽናል አሽከርካሪ እናደርጎታለን!

ለግል እና ለመንግስት ድርጅቶች
ለባንኮች እና ለኤጀንሲዎች
ለኤምባሲዎች ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለውጭ ሀገር ስራ እድል እናስቀጥራለን!

ለበለጠ መረጃ 📞8250 ይደውሉልን !!

በፒክ ድራይቨርስ መንጃ ፍቃድ ያላቸው አሽከርካሪዎችን ብቃት መዝነን ብቁ አድርገን ለግል ድርጅቶች፣ ለመንግስት ድርጅቶች፣ ለባንኮች፣ ለኤጀንሲዎች ለኤምባሲዎች፣ ከስራና ክህሎት ሚንስቴር ጋር ...
14/05/2026

በፒክ ድራይቨርስ መንጃ ፍቃድ ያላቸው አሽከርካሪዎችን ብቃት መዝነን ብቁ አድርገን ለግል ድርጅቶች፣ ለመንግስት ድርጅቶች፣ ለባንኮች፣ ለኤጀንሲዎች ለኤምባሲዎች፣ ከስራና ክህሎት ሚንስቴር ጋር በመተባበር ለውጭ ሃገር ቀጣሪዋች አስቀጥሮ ይከታተላል። ብቃት የሚለካው በተግባር ነው - እኛ ደግሞ በተግባር ታንፀው ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን እናስቀጥራለን!

Peak Drivers is seeking a high-energy Telemarketer to join our team!We are looking for someone who can deliver results t...
11/05/2026

Peak Drivers is seeking a high-energy Telemarketer to join our team!

We are looking for someone who can deliver results through expert task management and strong communication skills. Ready to make an impact?

📩 Apply Now: Send your CV to https://t.me/Mkdi_K

Address

Bole Bulbula, 93 Mazorya
Addis Ababa
BOLE

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 17:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Peak Drivers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share