26/10/2020
የገቢዎች ሚኒስቴር ባዘጋጀው የ2012 ዓ/ም የሽልማት ስነስርዓት ከ1000 የጉምሩክ አስተላላፊ ድርጅቶች መካከል ለጉምሩክ ያቀረብነው የሰነድ ብዛት፣ የጥፋት ሪከርድ ንፅኅና፣ በታማኝነትና ከፍተኛ አፈፃፀም በወርቅ ደረጃ ምርጥ የጉምሩክ አስተላላፊ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ድርጅታችን ናይትራ ሎጅስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ለድርጅታችን ሰራተኞችና ደንበኞች ላቅ ያለ ምስጋናችን እናቀርባለን፡፡
We are pleased to announce that Naytra Logistics PLC has awarded 2019/2020 Gold medal award ceremony organized by the Ministry of Revenue, among 1000 customs clearing agents based on the number of documents we provide to customs, cleanliness of crime record, Honesty and High performance; we would like to express our deepest gratitude to the staff and customers of our organization.