Pick Up Ethiopia

Pick Up Ethiopia cargo logistics marketplace in Ethiopia

ድርጅታችን pick up ኢትዮጵያ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖችን መመዝገብ መጀመሩን በደስታ እየገለፀ መመዝገብ የምትፈልጉ ባለንብረቶች ዝርዝር መረጃውን በዚህ ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ 0...
02/04/2026

ድርጅታችን pick up ኢትዮጵያ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖችን መመዝገብ መጀመሩን በደስታ እየገለፀ መመዝገብ የምትፈልጉ ባለንብረቶች ዝርዝር መረጃውን በዚህ ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ 0930596850

ነፍስ ይማር
11/02/2026

ነፍስ ይማር

የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4, 2018 (February 11, 2026) ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል
ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገትና ለጣቢያችን ኢቢኤስ ስኬት የማይተካ ሚና የተጫወቱት ፣ የታላቅ ራዕይ ባለቤት የሆኑት ብርቱ ሰው ዛሬ እንደ ቤተሰብም እንደ ጣቢያ ብናጣም የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ራዕይ ይቀጥላል ።

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ማኔጅመንት እንዲሁም ሰራተኞች በአቶ አማን ፍስሃጽዮን ህልፈት የተሰማንን መሪር ሃዘን እንገልጻለን

02/02/2026

በጥቂት ሰዓታት ውስጥ 33,000 ዶላር!
የነፂ ቤተሰቦችን ለመደገፍ ዓለም አቀፍ ርብርብ ተጀመረ"

አሁንም ይመጣል እያልኩ ነው የምጠብቀው..
ወይዘሮ ንፁህዘር በላይነህ (የነፂ ባለቤት)

በአጭር ጊዜ ውስጥ ተለይቶን የሁላችንንም ልብ የሰበረው ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ (ነፂ) ባለቤት፣ ከታማኝ በየነ ወንድም ጋር ከተወልደ በየነ ጋር ባደረገችው ቆይታ የተሰማትን መሪር ሀዘን እንዲህ ስትል ገልጻዋለች፦

ነፂ ካሁን ካሁን ይመጣል እያልኩኝ ነው ያለሁት... ባለቤቴን፣ የልጆቼን አባት ነው ያጣሁት።"

ይህ ቃል የሚወዱትን ሰው በድንገት የማጣት ከባድ ስሜት መግለጫ ነው። ነፂ ለጥበብ ስራው ብቻ ሳይሆን፣ ለቤተሰቡም ምሶሶ እና ለሦስት ልጆቹ አርአያ አባት ነበር። ዛሬ እኛም ለባለቤቱና ለልጆቹ በጋራ የምንቆምበት ወቅት ነው።

የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኛ አስኔ (አስናቀ) ለነፂ ቤተሰቦች ቋሚ ድጋፍ እንዲሆን ታስቦ የተጀመረውን ዘመቻ አስመልክቶ የሚከተሉትን አበይት መረጃዎች አጋርቷል፦

1. የጎፈንድሚ (GoFundMe) ዘመቻ ተጀምሯል!
ለባለቤቱና ለልጆቹ የወደፊት ህይወት መደገፊያ የሚሆን ይፋዊ የጎፈንድሚ አካውንት ተከፍቶ ሥራ ጀምሯል። ሁሉም የነፂ አድናቂዎችና ደጋፊዎች አቅማቸው በፈቀደው ሁሉ ከጎናቸው እንዲቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
🔗 የጎፈንድሚ ሊንኩን በመጀመሪያው ኮሜንት ላይ ያገኙታል።

2. አስደናቂው የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አንድነት!
ይህ የድጋፍ ጥሪ በተከፈተ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ33,000 ዶላር በላይ ሊሰበሰብ ችሏል። ይህም በመላው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችን ለነፃነት ወርቅነህ ያላቸውን ጥልቅ ፍቅርና አክብሮት በተግባር እያሳዩ መሆኑን ትልቅ ማረጋገጫ ነው።

ፈጣሪ ለባለቤቱና ለልጆቹ ጽናቱን ይስጥልን። ነፂ ሆይ... ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

ነፂ በህይወት ዘመኑ በፈገግታውና በስራዎቹ ደስታን እንደሰጠን ሁሉ፣ ዛሬ ደግሞ እኛ የእርሱን ቤተሰቦች በማገዝ ውለታውን የምንመልስበት ጊዜ ነው።

መርዳት ባንችል እንኳ ይህን መረጃ በማጋራት (Share በማድረግ) የበኩላችንን እንወጣ።

🙏🙏🙏

Via ጉርሻ page

በተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን        😭😭😭😭😭
17/01/2026

በተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን 😭😭😭😭😭

15/01/2026

Www.pickupethiopia.com ፒክ አፕ ኢትዮጵያ በቀላሉ የጭነት አገልግሎት ፈላጊዎችን ከባለ መኪናው ጋር የሚያገናኝ ሁነኛ መላ:: አያስቡ ሂሳብ በናንተ ስምምነት ነው::ቤቶ ድረስ ስራ አየመጣሎት ነው ለዛውም በነፃ:: ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ድረገፁ ላይ በመመዝገብ ወደ ስራ ያቅኑ:: በኃላፊነት ያሽከርክሩ በሰላም ግቡ

ጭነትና መኪናን እንደ ጥንድ ጫማ የሚያገናኘው Pickup Ethiopia መጣላችሁ! 👠👞 ነጋዴው 'መኪና' ሲል... ሹፌሩ 'ጭነት' ብሎ የሚመልስበት ምርጥ ፕላትፎርም! መኪናዎ 'ስራ የለም' ብ...
14/01/2026

ጭነትና መኪናን እንደ ጥንድ ጫማ የሚያገናኘው Pickup Ethiopia መጣላችሁ! 👠👞
ነጋዴው 'መኪና' ሲል... ሹፌሩ 'ጭነት' ብሎ የሚመልስበት ምርጥ ፕላትፎርም! መኪናዎ 'ስራ የለም' ብሎ አኩርፎ በረንዳ ላይ ከሚቆም፣ በPickup Ethiopia ስራ ይፈልጉለት። የኪስዎ ሙቀት፣ የእቃዎ ደህንነት በእኛ ይረጋገጣል! 😉📦" www.pickupethiopia.com
#የሎጅስትክስምክር

ለምን ፒክ አፕ ኢትዮጵያ አስፈለገ?
08/01/2026

ለምን ፒክ አፕ ኢትዮጵያ አስፈለገ?

Connect shippers with transporters across Ethiopia

Stop
07/01/2026

Stop

በሹፌሮች ፣በረዳቶች እና በተሳፋሪዎች ላይ የሚደርሰው እንግልት፣ እገታ እና ግድያ ይቁም✊

ሹፌር ኔት | Drivers Net.✍️

4፦ ተስማሚ ተሽከርካሪ መምረጥመልዕክት፦ በትንሽ ጭነት የትልቅ መኪና (ሲኖትራክ) ዋጋ አይክፈሉ! 🚛 የጭነትዎን መጠን የሚመጥን ተሽከርካሪ መምረጥ ወጪዎን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንስበት ቀላሉ ...
04/01/2026

4፦ ተስማሚ ተሽከርካሪ መምረጥ
መልዕክት፦ በትንሽ ጭነት የትልቅ መኪና (ሲኖትራክ) ዋጋ አይክፈሉ! 🚛 የጭነትዎን መጠን የሚመጥን ተሽከርካሪ መምረጥ ወጪዎን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንስበት ቀላሉ መንገድ ነው።
መድረሻ፦ ለጭነትዎ የሚመጥን ትክክለኛውን መኪና በ www.pickupethiopia.com ይምረጡ።

3፦ የጭነት ክትትል (Real-Time Tracking)መልዕክት፦ "አሽከርካሪው የት ደረሰ?" ብለው መጨነቅ የለብዎትም። 📍 የጭነትዎን ጉዞ በቅጽበት መከታተል መቻልዎ ጭንቀትን ከመቀነሱም በላይ...
03/01/2026

3፦ የጭነት ክትትል (Real-Time Tracking)
መልዕክት፦ "አሽከርካሪው የት ደረሰ?" ብለው መጨነቅ የለብዎትም። 📍 የጭነትዎን ጉዞ በቅጽበት መከታተል መቻልዎ ጭንቀትን ከመቀነሱም በላይ ለደንበኞችዎ ትክክለኛ መረጃ እንዲሰጡ ይረዳዎታል። ግልጽነት ለሙያዊ ስራ ቁልፍ ነው።
መድረሻ፦ ዘመናዊና ግልጽነት ያለው የሎጅስትክስ አገልግሎት በ www.pickupethiopia.com ያግኙ።

2፦ የጭነት ደህንነትን መጠበቅመልዕክት፦ ጥንቃቄ የተሞላበት አስተሻሸግ ለጭነትዎ ዋስትና ነው። 📦 ሁልጊዜ ጠንካራ ማሸጊያዎችን ይጠቀሙ፤ እንዲሁም ከባድ እቃዎችን ከታች በማድረግ ጭነቱ እንዳይ...
02/01/2026

2፦ የጭነት ደህንነትን መጠበቅ
መልዕክት፦ ጥንቃቄ የተሞላበት አስተሻሸግ ለጭነትዎ ዋስትና ነው። 📦 ሁልጊዜ ጠንካራ ማሸጊያዎችን ይጠቀሙ፤ እንዲሁም ከባድ እቃዎችን ከታች በማድረግ ጭነቱ እንዳይገላበጥ ያድርጉ። በሚገባ የታሸገ ጭነት በሰላም መድረሱ የተረጋገጠ ነው!
መድረሻ፦ ለጭነትዎ ጥንቃቄ የሚያደርግ ታማኝ አሽከርካሪ ይፈልጋሉ? www.pickupethiopia.com ን ይጎብኙ።

Address

ADDIS ABABA
Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pick Up Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Pick Up Ethiopia:

Share